Binget Microfinance

Binget Microfinance

Share

Binget Financial Solution on TikTok 02/07/2025

በአጭር ጊዜ ብድር መውሰድ ይፈልጋሉ?
ቢንጌት ማይክሮፋይናንስ የምትፈልጉትን ፈጣን እና አስተማማኝ የብድር አገልግሎት ይሰጣል።
# # # # **ብድሩን ምን ለምን መጠየቅ ይችላሉ?**
✅ **ለቢዝነስ ማስፋፊያ** – ንግድዎን ለማሳደግ፣ ምርትን ለመጨመር ወይም አዲስ የንግድ ዕቅፍ ለማስጀመር።
✅ **ለቋሚ ንብረት ግዢ** – ቤት፣ መኪና፣ የንግድ ቦታ ወይም ሌሎች ቋሚ ንብረቶች ለመግዛት።
✅ **ለስራ ፈጣሪ ሴቶች**
✅ **የደሞዝ ብድር**
# # # # **ፈጣን እና ቀላል ሂደት!**
🕒 **ከሳምንት ባነሰ ውስጥ ብድሩን ይውሰዱ!**
📄 ቀላል የመመዝገቢያ ሂደት
💳 ተስማሚ የመክፈያ አማራጭ
📞 **ብድር ለማግኘት ወይም ለበለጠ መረጃ!**
📱 **6221** ወይም **0975131415**
**ቢንጌት – ለላቀ ስኬት!** 🚀✨

Binget Financial Solution on TikTok 195.2k Followers, 0 Following, 810.9k Likes - Watch awesome short videos created by Binget Financial Solution

24/03/2025

#ገንዘቦን በተሻለ ወለድ ያስቀምጡ!
ሰላም ቢንጌት ማይክሮፋይናንሶች ነን!
- በመደበኛ ቁጠባ
-በጊዜ ገደብ ቁጠባ
-ለልጆች እና ስራ ፈጣሪ ሴቶች ቁጠባ
የትምህርት እና ሌሎች የቁጠባ አይነቶች በተሻለ ወለድ ይቆጥቡ!
ወለዱንም
-በቅድሚያ
- በወር ወይም
-በውል ዘመን መጨረሻ
የሚወስዱበትን አማራጭ አመቻችተናል!
ቢንጌት ለላቀ ስኬት!

በ 6221 ወይም 0975131415 ያግኙን።

24/03/2025

ብድር
ሰላም ቢንጌት ማይክሮፋይናንሶች ነን!
በአጭር ጊዜ ብድር መውሰድ እንደሚችሉ ያውቃሉ
-ለቢዝነስ ማስፋፊያ
- ለቋሚ ንብረት ግዢ
ከአምራች ተቋማትጋር በትብብር በምንሰራባቸው
- የባለ ሶስት እግር ጭነት ተሽከርካሪ
- የባለ ሁለት እግር ሞተሮችን
ከሳምንት ባነሰ ጊዜ ውስጥ መውስድ ይችላሉ!
በዚህ ስልክ ቁጥር 6221 ወይም 0975131415 አግኙን።

Want your business to be the top-listed Finance Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address


Africa Avenue, Rang Building, 11 Floor
Addis Ababa