Ethio Remit

Ethio Remit

Share

What Happens Behind the Scenes When You Send Airtime Internationally 25/01/2026

What Happens Behind the Scenes When You Send Airtime Internationally Sending airtime internationally may seem simple, but behind each successful top-up is a complex process involving payments, currency conversion, telecom routing, and real-time validation. This article explains how it all works behind the scenes.

09/09/2022

ከ 100% የአየርሰዓት እና 1 ጊባ የዳታ ጥቅል ቦነስ ያግኙ! 🤩

ከ አሜሪካ ፣ ከአውሮፓ ፣ ከአረብ ሃገራት ፣ ከደቡብ አፍሪካ እና ከሌሎች ሃገራት ነዋሪ ከሆኑ ወዳጆችዎ የሞባይል ካርድ በማስላክ የእንቁጣጣሽ በዓልን ደማቅ ያድርጉ 🌻

አሁኑኑ ያስልኩ ፣ እስከ መስከረም 3 ብቻ የሚቆየውን ከ 100% በላይ ቦነስ ያግኙ 🎁

ህጋዊ የሞባይል ካርድ አስተላላፊ ድርጅቶችን መረጃ ለማግኘት ethioremit.com ይጎብኙ

ይህን መልእክት ያጋሩዋቸው 📲

🌻መልካም አዲስ አመት 🌻

Photos from Ethio Remit's post 10/07/2022

100% የአየር ሰዓት እና የዳታ ጥቅል ቦነስ! 🎁

በዓልዎን ለማድመቅ ወዳጅ ዘመድዎ ከውጪ ሃገር 50 ብር እና ከዚያ በላይ የአየር ሰዓት ሲሞላልዎተጨማሪ 100% አየር ሰዓት እና የዳታ ጥቅል ስጦታ ያገኛሉ!

አሁኑኑ በውጭ ከሚኖር ወዳጅ ዘመድ የሞባይል ካርድ በማስላክ በቦነሱ ይደሰቱ!

የመላኪያ አማራጮችን ለማግኘት ethioremit.com ይጎብኙ!

09/07/2022

100% የአየር ሰዓት እና የዳታ ጥቅል ቦነስ! 🎁

ከሚወዷቸው ለአፍታም ቢሆን እንዳይቆራረጡ፤ ከ ሳውዲ አረብያ ከሚጠቀሙበት ቴሌኮም በቀላሉ ወደ ኢትዮጵያ የ አየር ሰዓት ለመላክ መተግበሪያውን ያውርዱ

አሁን የኢትዮረሚት መተግበሪያ ላይ የአየርሰዓት አስተላላፊዎች ዝርዝር እና ሙሉ መረጃ ያግኙ። 🇸🇦🇪🇹

አዲሱን ኢትዮረሚት ዛሬውኑ በማውረድ ተጠቃሚ ይሁኑ። ሁሌም አጓጊ ቦነሶች! 🎊

Android : https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ethioremit

AppStore : https://apps.apple.com/app/id1624242435

Photos from Ethio Remit's post 09/07/2022

የኢድ አል አድሃ በዓልን በማስመልከት የተዘጋጀውን የ 100% አየር ሰዓት እና የዳታ ጥቅል ለመቀበል ካሉበት ሃገር ወደ ኢትዮጵያ 50 ብር እና ከዛ በላይ ለወዳጅ ዘመድዎ የአየር ሰዓት ይላኩ! 🎁

ይህን መልእክት በውጪ ለሚገኝ ወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ፣ ካርድ ያስልኩ እና ይደሰቱ! 🕋

ህጋዊ የመላኪያ አማራጮችን በ ethioremit.com ያግኙ 🕌

Want your business to be the top-listed Business in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address


Kazanchis
Addis Ababa