Face Of Addis
30/08/2025
30/08/2025
The New Face of Addis
28/08/2025
The Golden City
The Bloomberg Philanthropies Initiative for Global Road Safety Announces Winners of Inaugural Speed Challenge
Addis Ababa, Ethiopia, for adopting best practices for urban speed limits, sustaining speed enforcement operations, and installing more than 640 concrete and 1,500 rubber speed humps citywide, including in school zones. Crash data from specific locations shows that 37 lives were saved because of the interventions.
28/08/2025
የወርቅ ሽልማት አሸናፊዋ አዲስ አበባ ከተማ
የአዲስ አበባ ከተማ በዓይነቱ የመጀመሪያ በሆነው እና "ብሉምበርግ ኢኒሽዬቲቭ ፎር ግሎባል ሮድ ሴፍቲ" ዋሽንግተን ዲሲ ከተማ ላይ ባዘጋጀው ፍጥነትን ማሰተዳደር ዓለም አቀፍ ውድድር የወርቅ ሽልማት አሸናፊ ሆነች።
አዲስ አበባ ከተማ ለሽልማት ከታጩ ስምንት ከተሞች መካከል አንደኛ በመውጣት ነው የወርቅ ተሸላሚ የሆነችው።
ከውድድሩ መስፈርቶች መካከል የመንገድ መሰረተ ልማቶችን በማሟላት እና የትራፊክ ደኅንነትን በመጠበቅ ረገድ ከተሞች ሥራ ላይ የሚያውሏቸው ስትራቴጂዎች ተግባራዊነት ተጠቃሽ ናቸው።
በዚህ መሰረት አዲስ አበባ ከተማ በፍጥነት እያስመዘገበችው ባለው ለውጥ እነዚህን መስፈርቶች አሟልታ በመገኘቷ ተሸላሚ መሆኗን ነው ከከንቲባ ጽ/ቤት የተገኘው መረጃ የሚያመላክተው።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ “ብሉምበርግ ፍላንተሮፒስ ኢንሼቲቭ ፎር ግሎባል ሮድ ሴፍቲ ባዘጋጀው የመንገድ ደኅንነትን ማስተዳደር ላይ ከተማችን ባስመዘገበችው ተጨባጭ ውጤት፤ በዓለም አቀፍ ደረጃ የወርቅ ሽልማት አሸናፊ በመሆኗ ታላቅ ክበር ተሰምቶናል" በማለት በሽልማቱ የተሰማቸውን ደስታ ገልጸዋል።
ዕውቅናው ከተማዋ ፍጥነትን ለማስተዳደር እና የመንገድ ደኅንነት ለማሻሻል እየወሰደች ያለውን ጠንካራ ቁርጠኝነት ዳግም የሚያረጋገጥ እንደሆነም ነው ከንቲባዋ የጠቀሱት።
በዕውቅናው የተገኘው የ100 ሺህ ዶላር ሽልማት፤ በቀጣይ የከተማዋ መንገዶች ደኅንነታቸው የተጠበቀ፣ ጤናማ፣ ለነዋሪው ተስማሚ፣ ምቹ እና አካታች እንዲሆኑ የሚያስችሉ የማሻሻያ ሥራዎችን ለመሥራት ተጨማሪ እገዛ እንደሚያደርግም ተናግረዋል።
የብሉምበርግ ኤል.ፒ. እና የብሉምበርግ ግብረ-ሠናይ ድርጅት መሥራች፤ የዓለም ጤና ድርጅት ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች እና ጉዳቶች አምባሳደር እንዲሁም የኒው ዮርክ ከተማ 108ኛው ከንቲባ የሆኑት ማይክል አር ብሉምበርግ፥ በፍጥነት ማሽከርከር በሀገራቸው በየዕለቱ 1 ሺህ 600 ሰዎች ሕይወታቸውን እንደሚያጡ ተናግረዋል።
"ብሉምበርግ ኢኒሽዬቲቭ ፎር ግሎባል ሮድ ሴፍቲ" በዓለም ላይ ባሉ ሀገሮች ውስጥ ካሉ አጋር ድርጅቶች ጋር ሕይወትን ለማዳን ለሁለት አስርት ዓመታት ያህል በትብብር በመሥራት ላይ ይገኛልም ነው ያሉት።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንገድ ደኅንነት ምክር ቤት የአምስት ዓመት ስትራቴጂ አውጥቶ የመንገድ ደኅንነትን ለማሻሻል እየሠራ ይገኛል።
በዚህም የከተማ ውስጥ አጠቃላይ የፍጥነት ገደብ በሰዓት ቢበዛ 50 ኪሎ ሜትር ሲሆን በትምህርት ቤቶች፣ መኖሪያ አካባቢዎች፣ ገበያ ቦታዎች እና ሌሎች ለትራፊክ ግጭት ተጋላጭ በሆኑና በሚጨናነቁ አካባቢዎች ደግሞ ከ30 ኪ.ሜ በሰዓት ያነሰ እንዲሆን ተደርጓል።
በዚህም በዓለም አቀፍ ደረጃ በተደረገው የመንገድ ደኅንነት ውድድር አዲስ አበባ እና የኮሎምቢያዋ ቦጎታ የወርቅ አሸናፊዎች ሲሆኑ፣ የህንዷ ቤንጋሉሩ፤ የአርጀንቲናዋ ቦነስ አይረስ እና የሜክሲኮዋ ጓዳላጃራ ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ የብር ተሸላሚዎች መሆናቸው ታውቋል።
በሶስተኛ ደረጃ የኡጋንዳዋ ካምፓላ፣ የኬንያዋ ሞምባሳ እና የእኳዶሯ ኪቶ ደግሞ ሦስተኛ ደረጃን በመያዝ የነሐስ ሽልማት የተበረከተላቸው ሀገራት ናቸው።
The New Face of Addis Ababa!
Welcome to the newly transformed Piassa — a stunning fusion of history and modernity, where timeless heritage meets bold progress.
27/12/2024
አዲስ አበባ:- በህብረብሔራዊነት የደመቀች የፍቅርና የሰላም ከተማ የሆነች ከተማችን የአፍሪካ መዲና እና የዓለም ዲፕሎማቲክ የስበት ማዕከል!!
አዲስ አበባ በህብረብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ሰላሟን ያጸናች፣ የመደመር ዕሳቤን አንግበው ቀን ከለሊት ለብልጽግናዋ በሚተጉ ልጆቿ አንደስሟ እየደመቀች ያለች አፍሪካዊት የተሞክሮ ማዕከል እየሆነች የምትገኝ ውብ ከተማ በመሆን ላይ ነች።
ከተማችን በአዲስ መንፈስ ታድሳ፣ ብሩህ ተስፋ ሰንቃ የአፍሪካ መዲና የሆነች ሁሉ ሚናፍቃት የብዝሀነት ማዕከል ናት። እንደ ስሟ እያበበች ያለችው አዲስ አበባ የጀመረችውን የተስፋ ጉዞ አጠናክራ በመቀጠል የኗሪዎችን ሁለንተናዊ ችግሮቿን ፈታ ውጥን ትልሞቿን አሳክታ ያቀደችዉን ብልፅግና አሳክታ በፈጣን እድገት ላይ የምትገች ውብ ከተማ ናት።
10/06/2024
ውብ አዲስ አራዳ፣
አዲስ ጽጌሬዳ::
እሪ ሰሚ ሲያገኝ
11/05/2024
Nature+art
11/05/2024
ጎርጎራ!
ጥንታዊቷ ጎረጎራ "በገበታ ለሀገር" ፕሮጀክት በስሟና በታሪኳ ልክ ከፍ ብላ ደምቃለች።
በተፈጥሮ ሃብትና በአስደናቂ መልክዓ ምድራዊ ገጽታ የታደለችው ምድረ ገነቷ "ጎርጎራ" የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት ተጨማሪ ውበትን እንድትጎናፀፍ አድርጓታል።
25/03/2024
Intoto Park, Addis Ababa, Ethiopia: the land of diversities.
እንጦጦ ፓርክ፣ አዲስ አበባ ፣ ኢትዮጵያ ፦ የብዝሃነት ምድር!
Paarkii Inxooxxoo, Finfinnee, Itoophiyaa: Dachii Sab-daneessummaa!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Dej. Nesibu Street ADDIS ABABA
Addis Ababa
1000