Eeee

Eeee

Share

22/11/2025

Ciyaar Bile Tamara Lashae Sara General

በጉጉት ተጠባቂው የሰሜን ለንደን ደርቢ ጫዋታ በኢምሬትሰ ስታዲየም አርሰናል ከቶትነሃም ነገ እሁድ ከምሽቱ 1:30 ሰዓት ላይ ይፋለማሉ። ባንካችን ይሄን ተጠባቂ ጨዋታ አሸናፊ አስቀድመው በትክክል ለገመቱ ስድስት አሸናፊዎች ከ100 እስከ 600ብር ድረስ የሞባይል ካርድ ሽልማት አዘጋጅቷል።
ስለዚህ በቅድሚያ
1ኛ ሁለት ጊዜ የፌስቡክ ገጻችንን ለወዳጅ ጓደኞች ያጋሩ
2ኛ ግምቶን በቀጥታ በፌስቡክ ገጻችን ብቻ ይላኩ
የውድድሩ ህግ ተፈጻሚ ይሆናል።
መልካም ዕድል!!!!
ኦሞ ባንክ የሁላችንም ባንክ
ለወቅታዊና ፈጣን መረጃዎች ከታች ያለውን ገጻችንን ይጉብኙFacebook: https://www.facebook.com/OMFIHQ

Telegram: https://t.me/omobankofficial

Website: https://www.omobanksc.com

YouTube: https://www.youtube.com/

16/05/2024

ይሳተፉ፣ ይሸለሙ!

ቅዳሜ ዕለት ከጠዋቱ 3 ሰዓት በቴሌግራም ገፃችን ይጠብቁን

የቴሌግራም ገፃችንን ማስፈንጠሪያዉን በመጫን ይቀላቀሉ፡ https://t.me/DashenBankEthiopia

02/05/2024

የማር የጤና በረከቶች
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
ማር በርካታ የጤና ጥቅሞች ያሉት ሲሆን በቤት ውስጥ ለሚደረግ የህክምና እና የምግብ አማራጭ ሆኖ ያገለግላል፡፡

ማር ፕሮቲን፣ ፋይበር እንዲሁም በውስጡ አነስተኛ መጠን ያላቸው ንጥረ ነገሮችን የያዘ በመሆኑ ለጤና የሚሰጠው ጠቀሜታ ከፍ ያለ ነው፡፡

ማር ምንም እንኳን ልክ እንደሌሎች የስኳር ዓይነቶች በደም ውስጥ ያለውን የስኳር መጠን ከፍ የሚያደርግ ቢሆንም በውስጡ የያዘው ፀረ-አንቲኦክሲዳንትስ ከሜታቦሊክ ሲንድረም እና ከዓይነት 2 የስኳር በሽታ ይከላከላል፡፡

ማር የልብ ጤንነትን እንደሚጠብቅ እና ደም ግፊትን ለመቀነስ፣ በደም ውስጥ የሚገኝን የቅባት መጠን ለማሻሻል፣ የልብ ምትን ለማስተካከል እና ጤናማ ሴሎች እንዳይሞቱ እንደሚረዳም ጥናቶች ያስረዳሉ፡፡

በተጨማሪም ማር የኮሌስትሮል መጠንን ለማስተካከል እንደሚረዳ ተገልጿል፡፡ ማር ፀረ-ባክቴሪያ በመሆኑ የቃጠሎ አደጋን እና ቁስልን እንዲሁም የቆዳ ላይ ችግሮች ለማከም ፍቱን እንደሆነ ይነገራል፡፡

ከአንድ ዓመት በላይ ለሆኑ ህጻናት ማር እንደ ተፈጥሯዊ እና ደህንነቱ የተጠበቀ ሳል መከላከያ መጠቀም የሚመከር እንደሆነም ይነገራል፡፡

እንዲሁም ከ 1 አመት በታች የሆኑ ህጻናት ማር መብላት እንደሌለባቸው እና አዋቂ ሰዎችም ቢሆኑ ማርን በሚመገቡበት ጊዜ መጠኑ ላይ ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚኖርባቸው የኸልዝላይን መረጃ አመላክቷል፡፡

Like Ethio News page to follow useful information.

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address


PIASSA
Addis Ababa
KTK