SOL IMAGE

SOL IMAGE

Share

12/04/2026

ይህ ቅዱስ በዓል በቤታችሁ ውስጥ ሰላም ፣ በልባችሁ ውስጥ ደስታ ፣ በሕይወታችሁም ውስጥ ተስፋን እንዲሞላቹ ይሁን ።
ከጨለማ በኋላ ብርሃን አለ ፣ ከመከራ በኋላ ደስታ አለ ፣ ከሞት በኋላም ሕይወት አለ።
ይህ በዓል የአንድነት ነው እንደ ቤተሰብ ፣ እንደ ጓደኞች ፣
እንደ ሕዝብ በፍቅር እና በአንድነት እንድንቆይ የሚደርግ በዓል ነው ።
ሁሉም የተነሳውን ክርስቶስ ደስታ ያሰማቹ ፣ ሁሉም የተስፋውን ብርሃን ያስመልክታቹ ።
“ክርስቶስ ተነስቷል ! ዛሬ የደስታ፣ የተስፋ እና የአዲስ ሕይወት መጀመሪያ ቀን ነው ።
የፋሲካ በዓል የፍቅር ፣ የምሕረት እና የመድኃኒት ትርጉም ይዞ ወደ እኛ መጥቷል ።

እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም እና በደስታ አደረሳችሁ ይላል ሶል ኢሜጅ ! መልካም ፋሲካ!”

01/04/2026

"WE DON'T JUST TAKE PHOTOGRPHE ,WE CAPTURE MEMORIES " SOL IMAGE .
Thankyou for calling +251907 333333 +251974272727

01/04/2026

"WE DON'T JUST TAKE PHOTOGRPHE ,WE CAPTURE MEMORIES " SOL IMAGE .
Thankyou for calling 251907 333333 251974272727

Want your business to be the top-listed Photography Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address


Address: BL_03_719 Street
Addis Ababa
1000

Opening Hours

Monday 10:00 - 17:00
Tuesday 10:00 - 17:00
Wednesday 10:00 - 17:00
Thursday 10:00 - 17:00
Friday 10:00 - 17:00
Saturday 10:00 - 17:00