Ethio-Kickoff

Ethio-Kickoff

Share

Photos from Ethio-Kickoff's post 01/06/2026

⭕️ዋልያዎቹ ከማላዊ ጋር ለሚያከናውናቸው የወዳጅነት ጨዋታዎች ዝግጅቱን ዛሬ ጀምረዋል።

👇
አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳሕሌ ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ ካደረጉ በኋላ በጁፒተር ሆቴል በመሰባሰብ በዛሬው ዕለት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሜዳ የመጀመርያ ልምምዳቸውን ያከናወኑ ሲሆን አስቀድሞ መስፍን ታፈሰ በጉዳት ምክንያት ከስብስቡ ውጪ በመሆኑ 22 ተጫዋቾች በዛሬው መርሐ ግብር ላይ ተገኝተው ልምምድ አከናውነዋል።

በተጨማሪም በዛሬው መርሐ ግብር አዲስ ግደይ ጉዳት አጋጥሞት ልምምድ ያቋረጠ ሲሆን ከህክምና ሪፖርት በኋላ ቀጣይ ሁኔታው የሚገለፅ ይሆናል።

ለኢትዮጵያ ዋናው ብሔራዊ ቡድን ለመጀመርያ ጊዜ ጥሪ የቀረበላቸው ሙሴ ከቤላ፣ ጀሚል ያዕቆብ፣ ሳሙኤል ዮሐንስ፣ ፍፁም ፍትሕአለው እና ሮኆቦት ሶላሎ

Photos from Ethio-Kickoff's post 30/05/2026

⭕️የ34ኛው ሳምንት የመጨረሻ ሁለት ጨዋታዎች ውጤት

የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

➖️ውጤት
ወልዋሎ አዲግራት ዩ. 1 - 1 ኢትዮጵያ መድን
12' እስማኤል አብዱልጋንዩ(በራስ ላይ)
07' ጌቱ ሃይለማርያም(በራስ ላይ)
-‐---

➖ውጤት
️መቐለ 70 እንደርታ 0-0 ባህር ዳር ከተማ 07' ጌቱ ኃይለማርያም (በራሱ ላይ)

30/05/2026

⭕️የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

10'

መቐለ 70 እንደርታ 0-0 ባህር ዳር ከተማ

ወልዋሎ አዲግራት ዩ. 0- 1 ኢትዮጵያ መድን
07' ጌቱ ኃይለማርያም (በራሱ ላይ)

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Address


Old Airport
Addis Ababa