IDME Printing And Advertising

IDME Printing And Advertising

Share

05/12/2025
Photos from IDME Printing And Advertising's post 04/09/2024

🌼🌼🌼ለአዲስ አመት በጥራት የተዘጋጁ ቲሸርቶች 🌼🌼🌼

እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላምና በጤና አደረሳችሁ እያልን እድሜ ህትመት እና ማስታወቅያ ልዩ ልዩ የአዲስ አመት ስራዎችን ይዘንላቹ ቀርበናል!

🌼🌼መልካም አዲስ አመት🌼🌼
🌻 ለዓመት በዓል፣
🌻 ለክብረ በዓላት፣
🌻 ለልደት፣
🌻 ለሰርግ፣
🌻 ለድርጅቶች፣
እንዲሁም ለተለያዩ ፕሮግራሞች ጥራቱን የጠበቀ ቲሸርት፣ ሹራብ እና ሁዲ ጥራቱን ከጠበቀ ህትመት ጋር በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘን ቀርበናል።

ቲሸርት የአዋቂ(MG) ................. 400
ቲሸርት የአዋቂ(Cotton)............ 450
ቲሸርት የህፃናት........................ 350
ሹራብ............... 650

🌼ከልጅ እስከ አዋቂ በሁሉም SIZE
እነዚህን እና ሌሎች የህትመት ወጤቶች ለማዘዝ ይደውሉ:-

0910 599121
0911 421771

አድራሻ፦ ሰባራ ባቡር ልማት ለዕድገት ህንፃ
1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 124A እና 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 203

ይዘዙን አዲስ አበባ ውስጥ ያለተጨማሪ ክፍያ ያሉበት እናደርሳለን። ክፍለሀገር ላሉ ደንበኞቻችን በፖስታ እና በመኪና እንልካለን።
ቴሌግራም፦

🌻🌻🌻መልካም አውደ አመት🌻🌻🌻

Visit TikTok to discover videos! 23/08/2024

Visit TikTok to discover videos! Watch, follow, and discover more trending content.

Want your business to be the top-listed Business in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Addis Ababa