Tomoca Coffee

Tomoca Coffee

Share

01/10/2025

How was your Coffee Day 2025?
Ours was nothing short of fabulous!

Since 1953, Tomoca has carried Ethiopia’s coffee heritage to the world. Rooted in farmers, community, and sustainability. Together, we shape the future of coffee.

“Embrace Collaboration For Collective Action – More Than Ever.”

20/09/2025

መስከረም ፤ የትምህርት ዘመን መጀመሪያ።

መስከረም [ነገረ ስም] - "መስ" - ዐለፈ ፣ "ከረም" - ክረምት ፤ ሲገናኝ መስከረም ክረምት ዐለፈ ማለት ነው።

በዚህ ብሩህ ወር ለልጆች ቢሆን ገና አስኳላ ለጀመሩ ፣ ለታዳጊ እና ወጣቶች ቢሆን ትንሽ ጉድ ጉድ ላሉ እናም ለኮሌጅ ተማሪዎች ብሎም ኮሌጅ በጥሰዉ ሌላ ለቀጠሉ ፤ መልካም የትምህርት ዘመን ተመኘንልዎት።

ወዳጅዎ ፤ ቶሞካ ቡና

Want your restaurant to be the top-listed Restaurant in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Address


Addis Ababa