Engida
30/12/2021
ህይወት ሁሌም አዲስ ናት የምንለዉ የተራሮችን ጥልቅ ዝምታ የሜዳና ሸለቆዉን ፍፁም የሆነ ሰላም የታሪካዊ ስፍራዎችን ሞገስ በየዕለቱ ስለምናይ ነዉ። ኑ አብረን እንጓዝ ከራስዎ፣ ከወዳጆችዎ፣ እንዲሁም ከቤተሰብ እና ከስራ አጋርዎ ጋር በመሆን ሁሌም በሳምንት መጨረሻ ቀናትና በመረጡት ጊዜ በተለያዩ አማራጮች የምናዘጋጃቸዉን የጉብኝት ፓኬጆች በመያዝ መንፈስዎን ያድሱ
🍀👉 ልዩ የጥንዶች ጉዞ
🍀👉 ለድርጅት ሰራተኞች የዕረፍት ጉዞ
🍀👉የቤተሰብ መዝናኛ ፣የመንፈሳዊ በዓላት እና ታሪካዊ የጉብኝት ፕሮግራሞችን እንዲሁም የበርካታ አስጎብኝ ድርጅቶችን አስደሳችና ማራኪ የሽርሽር ፖኬጆችን በአንድ ቦታ እንግዳ የተሰኝዉን መተግበሪያ አፕልኬሽን በማዉረድ ብቻ በእጅ ስልክዎ በኩል ያግኙ
ለየትኛውም የጉብኝትና ሽርሽር መረጃ ወደ 9439 ይደውሉልን
ሽርሽር በእንግዳ
Want your business to be the top-listed Travel Agency in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Hayahulet Comet Building 2nd Floor
Addis Ababa