Visit Gurage

Visit Gurage

Share

13/12/2025

አዲስ ዜና!
ተወዳጁ አርቲስት ጋሽ ሰለሞን በቅርቡ በተካሄደው የመኪና ሽልማት እንዳሸነፉ የሚታወቅ ሲሆን

ብሩክ ሪል እስቴትም መኪናውን ለማስረከብ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን አስታውቋል።

አርቲስቱም ሽልማቱ እውን እንዲሆን ላደረጉት ለሁሉም ውድ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ታላቅ ምስጋና አቅርቧል።

"ይህን ሁሉ እንዲሳካ ላደረጋችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ፈጣሪ ይስጥልኝ!" ብለዋል።

ነገር ግን ጋሽ ሰለሞን ከሽልማት አሰጣጡ ሂደት ጋር በተያያዘ አንድ ልብ የሚነካ ውሳኔ አስተላልፈዋል።

"እኔ ግን የዚህ ነገር ትልቅ ጀማሪና ጠንሳሽ ውድ ልጄ አዶናይ በተገኘበት ብቻ የመኪና ሽልማቱን ለመቀበል ወስኛለሁ።"

በመጨረሻም አርቲስቱ "እግዚአብሔር ልጆቿንና ህዝቦቿን ይባርክ!" በማለት መልካም ምኞቷቸውን ገልፀዋል።

🙏🙏🙏

🌴🌴🌴
ምንጭ ጉርሻ ፔ

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Addis Ababa