Governance and Development studies
16/04/2015
13/02/2014
እንደሚታወቀው Governance and Development studies/GaDs/ የተመሰረተው 2006 ሲሆን ስራውን የጀመረው ደሞ 2007እ.እ.አ ነው የፕሮግራሙ ይዘት ደሞ ባጭሩ እንደሚከተው ይሆናል ፕሮግራሙ የተለያዪ የስነመንግስት፣የኢኮኖሚክስ፣የስራ አመራር፣የህግ እና የልማት ትምህርቶችን በማጣመር ወጥነት ያለው የትምህርት መስክ እንዲሆን ተደርጎ ተቀርፅዋል:: የአስተዳደርና የልማት ጉዳዪች እርስ በርሳቸው ተያያዥና የማይነጣጠሉ እንዲሁም አንዱ በሌላው ላይ ተፅእኖ አሳዳሪ መሆናቸው ግምት ውስጥ በማስገባትም ትምህርቱ በተያያዥነት እንዲሰጥ ተደርጎል:: በተጨማሪም የአስተዳደርና ልማት ጥናት የሚጠይቀውን ጥልቅ እና ሰፊ እንዲሁም ሁለገብ የሆነ እውቀት ታሳቢ በማድረግ በሐዋሳ ፣ ጅማ እንዲሁም በባህር-ዳር ዪኒቨርስቲ በሁሉም መርሃ -ግብር በመስጠት ላይ ይገኛል::ፕሮግራሙም የተለያዪ አቅጣጫዎችን በሚዳስስ(multidisciplinary) መልኩ ተዘጋጅቶል::
Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa