Elmeran Communication Plc.

Elmeran Communication Plc.

Share

12/09/2022

Please join us for the exhibition of art work and crafts made by cancer affected children and their parents residing at TAPCCO coming weekend in Saro-Maria Hotel

እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ

የተስፋ አዲስ ህፃናት ና ወላጆች ቦሌ አካባቢ በሚገኘዉ ሳሮ ማሪያ ሆቴል የፊታችን ቅዳሜ ና እሁድ የልጆች ካንሰር የግንዛቤ ወር ምክንያት በማድረግ የልጆች የስዕል ዐዉደ ርዕይ እንዲሁም በወላጆች የተሰሩ የእጅ ስራዎችን ያቀርባሉ

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል

ልጆች ላይ የሚከሰት ካንሰር በሰአቱ ከታከመ መዳን ይችላል

Want your business to be the top-listed Advertising & Marketing Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Cameroon Street
Addis Ababa