MicroLink I.T. College
14/09/2024
Our college staff members , , and have obtained upgraded their educational status by doing their masters and today is their graduation day. Congratulations 🎊 🎁 🎊 🎁 🎊 🎁 🎊 🎁 🎊 🎁 🎊 🎁 🎊
11/09/2023
🌼🌻🌼 እንኳን ለአዲሱ ዓመት ፳፻፲፮ ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ፡፡ 🌻🌼🌻
፨ ፨ ፨
እንኳን ለ2016 ዓ.ም የዘመን መለወጫ አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ | አደረሰን።
፨ ፨ ፨
ለመላው ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሙሉ ማይክሮሊንክ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኮሌጅ እና የኮሌጁ ማህበረሰብ መልካም የዘመን መለወጫ በዓል እንዲሆንላችሁ ይመኛል፡፡
🟩🟨🟥 አዲሱ ዓመት
💚 የሰላም እና የፍቅር 💚
💛 የደስታ እና የስኬት 💛
❤️ ያሰብነው እና ያቀድነው የሚሳካበት ❤️
✨2️⃣💫0️⃣💫1️⃣💫6️⃣✨ዓመት ይሁንልን፡፡
🎉 🎉 እንቁጣጣሽ - እንኳን አደረሳችሁ 🎊 🎊
🌼🌻 መልካም አዲስ ዓመት 🌼🌻
__
ሞባይል¯Mobile : +251 - 913 - 713 - 684
ቴሌግራም¯Telegram ፡ https://t.me/MicrolinkITCollege
ኢሜይል¯Email : [email protected]
ፌስቡክ¯Facebook ፡ https://facebook.com/MicroLinkITCollege
ዌብሳይት¯Website : https://microlinkitcollege.edu.et
አድራሻ¯Address ፡ ፒያሳ ከምኒልክ አደባባይ ወደ አቡነ ጴጥሮስ አደባባይ በሚወስደው መንገድ ላይ ከገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጎን፡፡
#እንቁጣጣሽ #ማይክሮሊንክ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the university
Telephone
Address
Gebeyehu Street
Addis Ababa
P.O.BOX58511
Opening Hours
| Monday | 08:30 - 17:00 |
| Tuesday | 08:30 - 17:00 |
| Wednesday | 08:30 - 17:00 |
| Thursday | 08:30 - 17:00 |
| Friday | 08:30 - 17:00 |
| Saturday | 08:30 - 12:00 |