Dave Dire

Dave Dire

Share

Photos from Dave Dire's post 14/12/2024

ጠላቶች አሉህ? መልካም፤ ይህ የሚያሳየው በህይወትህ በአንድ ወቅት ላመንክበት አንድ ዓላማ ቆመሃል ማለት ነው።

Photos from Dave Dire's post 23/11/2024

ወዳጅነትህ አያልቅም
ፍቅርህ በሰሞን አይደርቅም
ወረት በሌለው ፍቅር ይዘኸኛል
ለዘላለሙ ወደኸኛል!!!
በእርሱ ወዳጅነት ብዙ ተፅናንቺያለሁ! በእርሱ ፍቅር ብዙ ስብራቶችን ተጠግኛለሁ!ኢየሱስ የልቤ ነው! ሰላሜ ነው! ጓደኛዬ ነው! የዘላለም ወዳጄ ነው! ኢየሱስ የቤቴ እረፍት ነው...
በዚህ ፍቅር ተፈወሱ ፍቅሩ ሙሉ ያደርጋል በፍቅሩ ሙሉ ሁኑ!!

Photos from Dave Dire's post 18/11/2024

2ኛ ሳሙኤል 8

⁶ እግዚአብሔርም ዳዊት በሄደበት ሁሉ ድልን ሰጠው።
ተመስገን ጌታዬ አዲስ አመትን ሰጠሀኝ
Happy birthday
To me

19/10/2024

ከቻልክ አሸንፍ፤ የግድ ከሆነ ሽንፈትን በፀጋ ተቀበል፤ ፈጸሞ ግን አትተው/ ተስፋ አትቁረጥ!

Photos from Dave Dire's post 08/10/2024
Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Addis Ababa