Mosis dish work
27/01/2025
አዲስ ሪሲቨር AMOS እና OSN ያለ Internet በሁለት አይነት ሞዴል
🔷LEG N24+PLUS JAGUAR AND LEG N24 +ULTRA JAGUAR
•2 የተለያዩ Tuner አለው። በዚህም በTuner 1 Normal ሌላ ሪሲቨር የሚሰጠውን ጥቅም የሚሰጥ ሲሆን በTuner2 ደሞ በSDS technology ለAmos እና ለNilesat OSN ያለምንም Internet ወይም Wifi እንዲሰራ ያረገዋል። በተለይ Network ለሚያስቸግርባቸው ቦታዎች ያለ Internet እንዲሰራ በYahsat 52.5°E ወይም በ Express 11°W ዲሹን በማስተካከል ብቻ ሌላ ምንጠቀመውን(AMOS,Nilesat,Yahsat እና ሌላም መመልከት ምንፈልገውን) በTuner1 በመሰካት እናም በTuner 2 ደሞ ለSDS የሰራነውን satellite በመሰካት Software ከጫንን በኋላ F1+111 በመንካት SDS የሚውን መርጠን Yahsat 52.5°E ወይም Express 11°W የሚለውን ስንመርጥ ወድያው ይከፍትልናል።
•የ1 ዓመት የSDS Account ተሞልቶበታል። በዚህም ለ1 ዓመት በForever ሰርቨር የሚሰሩትን ቻናሎች በሙሉ ያለ Connection ይሰራል።
• የ1 አመት Apollo IPTV አለው።
• የ15 ወር Forever Server አለው።
•Wifi Antenna አብሮት ይመጣል በተጨማሪም LAN CABLE ይቀበላል።
• ሪሞት የ2.4Ghz wifi remote ሲሆን በ100 ሜትር ርቀት እንደፈለግን ያስጠቅመናል።
•
🔷LEG N24 + ULTERA JAGUAR 8000 ብር
🔷LEG N24 N24+ JAGUAR 5000 ብር
mosis dish
09/01/2025
አስደሳች ዜና ለሁሉም EthioShare ረሲቨር ተጠቃሚዎች LIFESTAR ካንፓኒ ለሁሉም ከታች ለተዘረዘሩት ረሲቨሮች ነፃ NovaTv ሰርቨር የእድሜ ልክ የሚያገለግል በአዲሱ 2025 አመት ሰጥቷል ከናንተ የሚጠበቀው አዲሱን ሶፍትዌር Update ማድረግ ብቻ ነው ጥቅሙም የሀገር ውስጥ እና ተፈላጊ የውጪ የሳተላይት ቻናሎችን ያለ ዲሽ በኢንተርኔት ብቻ መጠቀም ያስችላል በቅርቡም አዲስ አበባ ውስጥ ዲሽ መስቀል ይከለከላል በተለይ ደግሞ የጋራ መኖሪያ ላይ ይሔንን ቀድሞ የተረዳው LIFESTAR ከጊዜው ጋር ይሒዱ ብሎ በአዲሱ አመት አዲሱን ዘመናዊነት ጀባ ብሏችሗል እናመሰግናለን LIFESTAR
ከ 30 ደቂቃ በፊት አዲሱን Official Nova TV Software እለቃለሁ ጠብቁኝ
07/01/2025
“መልአኩም እንዲህ አላቸው፦ እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤
ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።”
— ሉቃስ 2፥10-11
እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታች ለኢየሱስ ክርስቶስ ለልደት በዓል አደረሳቹ! 🎄🎄
Mosis dish
Click here to claim your Sponsored Listing.
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa