Ethio MovieS

Ethio MovieS

Share

30/09/2025
10/07/2025

ሶቤክ ~በድርጊት የተሞላ ልብ አንጠልጣይ ፊልም

| ግሩም ኤርሚያስ የደመቀበትና በጄኢ 123 ስቱዲዮ ተዘጋጅቶ በሜሎክ ኢንተርቴመንት የቀረበው "ሶቤክ" የተሰኘ በድርጊት የተሞላ ልብ አንጠልጣይ ፊልም

ሰኞ ሐምሌ በ7/2017 ዓ.ም

በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ቤት

ታላላቅ የኪነጥበብ ባለሙያዎችና በርካታ የጥበብ አፍቃሪያ በተገኙበት ይመረቃል፡፡

ከነሐሴ 11 ቀን ጀምሮ ደግሞ በተመረጡ ሲኒማ ቤቶች መታየት ይጀምራል።

ሰኞ ሐምሌ 7 ቀን በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር አይቀርም!

ቲኬቶቹን በ"ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ " እና
በተጠቀሱት ስልኮች ያገኛሉ።

አሊያም በዕለቱም በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር በር ላይ ያገኛሉ።

ለበለጠ መረጃ:-
0967265049
0915962797
0923974087

Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Addis Ababa