Shimeles D. Filate

Shimeles D. Filate

Share

31/03/2026

አንዳንዴ በህይወታችን የሚገጥሙን ነገሮች ፈጽሞ ሊያጠፉን ጫፍ ላይ ቢያደርሱን እንኳን የበረታች የእግዚአብሔር እጅ ድልድይ እየሆነች ይሄው ዛሬም አለን። አንድ ቀን በምን አይነት መንገድ አልፈን እዚህ እንደደረስን ለሌላው መማሪያና ምስክር እንሆናለን።

18/03/2026

ጠላትህ ቢራብ አብላው፤
ቢጠማም ውሃ አጠጣው።
{ምሳሌ 25:21}

27/02/2026

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Bole
Addis Ababa
1000