Gospel Singer Tamirat Asefa
አመልክሃለው በማደሪያዎችህ መካከል ቆሜ፣
የቅጠል ሀይማኖት በዝህ ተቀየረ።
“በእንጨት የሚሰቀል ሁሉ የተረገመ ነው ተብሎ ተጽፎአልና ክርስቶስ ስለ እኛ እርግማን ሆኖ ከሕግ እርግማን ዋጀን፤”
— ገላትያ 3፥13
23/05/2026
" #የወንጌል ትውልድ"
2ኛው ዓመት የወንጌል ትውልድ ኮንፈረንስ 2018
ከወጣቶች አገልግሎት ክፍል
#ግንቦት /2018
#አድራሻ:ሶዶ ከተማ መሀል አጥቢያ የሕይወት ቃል ቤተ ክርስቲያን (ማረሚያ ጀርባ)
ሁላችሁንም በጌታ ፍቅር ጋብዘናችኋል።
16/05/2026
Tesfaye
መዳኛ ነህ መዳኛ (፪x)
ለተረሳው ሰው ጓደኛ
መዳኛ ነህ መዳኛ
አባቴ ነህ አባቴ (፪x)
አሳደከኝ ከልጅነቴ
አባቴ ነህ አባቴ (፪x)
ህልመኛው ተሽጦ ለግብፃዊ ቤት
አገልጋይ እንዲሆን ለረጅም ዓመት (፪x)
ሲመላለስ ሳለ በታማኝነት
በሀሰት ወንጅለው ከወይኒ ጣሉት (፪x)
ለመልካም ሆነለት አንተን በማክበሩ
ህልሙ እውን ሆነ ወጣ በመምበሩ (፪x)
ሰው ሳያይ በጓዳ እግዚአብሔርን ፈሪ
መሆኑ አይቀርም ተፅዕኖ ፈጣሪ (፪x)
የተጣለን ምታነሳ ለምስኪኑ ምትሳሳ
የታሰረን የምትፈታ የደህንነት ጌታ (፪x)
መዳኛ ነህ መዳኛ (፪x)
ለተረሳው ሰው ጓደኛ
መዳኛ ነህ መዳኛ
አባቴ ነህ አባቴ (፪x)
አሳደከኝ ከልጅነቴ
አባቴ ነህ አባቴ (፪x)
መከራው ስቃዩ ሲያልፍ በሕይወቴ
ከጐኔ አልተለየህ ኢየሱስ ረዳቴ ኢየሱስ አባቴ
እንዳያልፍ አለፈ ያ ሁሉ መከራ
ሃሩር ተሻገርኩኝ ከጌታዬ ጋራ ከኢየሱሴ ጋራ
የበረሃው ፀሐይ እንዳያቃጥለኝ
ደመናን አዞልኝ ጥላ አደረገልኝ (፪x)
እባብ እና ጊንጡ ነድፎ እንዳያስቀረኝ
ከፊቴ እየወጣ እረጋገጠልኝ (፪x)
መዳኛ ነህ መዳኛ (፪x)
ለተረሳው ሰው ጓደኛ
መዳኛ ነህ መዳኛ
አባቴ ነህ አባቴ (፪x)
አሳደከኝ ከልጅነቴ
አባቴ ነህ አባቴ (፪x)
12/05/2026
“ፍቅርም እንደዚህ ነው፤ እግዚአብሔር እርሱ ራሱ እንደ ወደደን ስለ ኃጢአታችንም ማስተስሪያ ይሆን ዘንድ ልጁን እንደ ላከ እንጂ እኛ እግዚአብሔርን እንደ ወደድነው አይደለም።”
— 1ኛ ዮሐንስ 4፥10
11/05/2026
“እርሱም የሰጠን ተስፋ ይህ የዘላለም ሕይወት ነው።”
— 1ኛ ዮሐንስ 2፥25
30/04/2026
ከስድብ ጀርባ የወደቀው መልአክ ፣ማለት ሰይጣን ወይም ዲያብሎስ አለ። በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭😭😭😭 Rip 😭😭
26/04/2026
የፀሎት ጥር 🧎♂️🧎♂️🧎♂️🤲🧎♂️🧎 በወላይታኛ እና አማርኛ መዝሙሮች የተባረከንበት ዘማሪ ታይበላ ዋጄ...
በማህበራዊ ሚድያዎች እንደተመለከትኩ...
ወንድማችን፣ ዘማሪ: ታይበላ ዋጄ፣ በጤና ችግር ምክንያት ህክምና የተደረገለት እንደመሆኑ ተመልክችያለው፣ ስለዝህ ጌታ በምህረቱ እንድያስብ ሁላችንም ባለንበት ስፍራ በጌታ ፊት እንድንፀልይለት ጥር አቀርብላችሁዋለው
26/04/2026
በአዳም በኩል ሞት መጣ ግን በክርስቶስ በክል ህይወት መጣ።
05/04/2026
“If in this life only we have hope in Christ, we are of all men most miserable.”
— 1 Corinthians 15፥19 (KJV)
Click here to claim your Sponsored Listing.
Contact the place of worship
Telephone
Website
Address
Tamiratasefa04@gmail. Com
Addis Ababa