Addis Vacancy
09/06/2019
በ8 የማስተርስ ፕሮግራሞች እና በ8 ዩኒቨርሲቲዎች በጀርመን ሀገር ሙሉ ስኮላርሺፖች መማር ይፈልጋሉ? ወይስ ለመማር የሚፈልግ ወዳጅ ዘመድ አለወት? እንግዲያውስ መረጃውን ለወዳጆችዎ ሼር በማድረግ ያድርሱ፤
ወይም ደግሞ እርስዎ ሊንኩን ከፍተው መረጃውን በመመልከት ያመልክቱ⤵
https://www.ethiobusiness.net/?p=6339
14/05/2019
ከ870 በላይ የነጻ ትምህርት ዕድሎች በኮሪያ መንግስት ስኮላርሺፕ በሀገሪቱ ባሉ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች በሙሉ ለታዳጊ ሀገራት እና ዓለማቀፍ አመልካቾች፤
✅ ከ170 በላይ ስኮላርሺፖች ለቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች (Undergraduate Students)
✅ ከ700 በላይ ስኮላርሺፖች ለድህረ-ምረቃ ተማሪዎች (Graduate Students)
ሙሉ ዝርዝሩን ለማየት ምስሉን ወይም ሊንኩን ይጫኑ⤵
https://www.ethiobusiness.net/?p=3364
14/05/2019
ከ60 በላይ የነጻ ትምህርት ዕድሎች (ስኮላርሺፕስ) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በባቡር ምህንድስና ማዕከል፣ በማስተርስ እና በፒ.ኤች.ዲ ፕሮግራሞች፤
ሙሉ መረጃውን ከታች ያለውን ምስል ወይም ሊንክ ተጭነው በመክፈት መመልከት ይችላሉ ⤵
https://www.ethiobusiness.net/?p=6320
Click here to claim your Sponsored Listing.
Website
Address
Addis Ababa
150553