Temer Properties
ከኤርፖርት ቀጥታ ወደ ቴምር!
ቴምር ፕሮፐርቲስ በቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት አቅራቢያ አዲሱን እና ዘመናዊውን የሽያጭ ቢሮውን በታላቅ ድምቀት ከፍቷል። አዲስ አበባ እንደገቡ መጀመሪያ የሚያገኙት የቴምርን ቢሮ ነው! ወደ ሀገርዎ ሲገቡ መጀመሪያ ወደ ህልምዎ ቤት ጎራ ይበሉ።
ለዲያስፖራው ማህበረሰብ እና ለክቡራን ደንበኞቻችን ያዘጋጀናቸውን ልዩ የቤት አማራጮች፣ ቅናሾች እና ቀልጣፋ አገልግሎቶች እናስተዋውቃችኋለን። በአዲሱ የኤርፖርት ቢሯችን ጎራ በማለት መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ።
Straight from the Airport to Temer!
Temer Properties has grandly opened its brand-new, modern sales office near Bole International Airport. The very first thing you will encounter upon arriving in Addis Ababa is the Temir office! As soon as you step into the country, make your first stop to your dream home.
We are excited to introduce our exclusive housing options, special discounts, and efficient services tailored specifically for the diaspora community and our esteemed clients. Drop by our new Airport branch to explore all the details.
Contact us for more:
📞 6033
+251975666699
TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver
11/06/2026
ትልቅ ኢንቨስትመንት የሚጀምረው በጥሩ ዕቅድ ነው፤ ያንን ዕቅድ ወደ ተጨባጭ ውጤት መቀየር ግን የቴምር ፕሮፐርቲስ ተግባር ነው! በወረቀት ላይ ያሉትን ድንቅ ንድፎች በጥራት እና በፈጣን ግንባታ ወደ መኖሪያነት በመቀየር የነገ ህልምዎን ዛሬ እውን እያደረግን እንገኛለን።
Every great investment begins with a vision, but transforming that vision into a tangible masterpiece is the signature of Temer Properties. We bring beautiful and brilliant blueprints to life through flawless, fast-paced construction, building your tomorrow, today.
Contact us for more:
📞 6033
+251975666699
TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver
10/06/2026
በነገው ሀገር ተረካቢ ትውልድ ላይ የቴምር ታላቅ አሻራ!
የአካዳሚክ እውቀትን ከላቀ የሙያ ስኬት ጋር ለማስተሳሰር የተዘጋጀውን የ12 ወራት ስልጠና እና ልምድ የማካፈል ጉዞ 31 ተሰጥኦ ያላቸው ተመራቂዎችን በመቀበል፣ የቴምር የግራጁዌት ትሬኒ ፕሮግራምን (GTP) በይፋ ተጀመረ።
በ70:20:10 የትምህርት ሞዴል ላይ የተቀረፀው ይህ ፕሮግራም፤ ተግባራዊ ልምድን፣ የምክር አገልግሎትን (mentorship) እና የተዋቀረ ትምህርትን አቀናጅቶ የያዘ ነው።
Investing in talent today. Building leaders for tomorrow.
We are proud to launch Temer’s Graduate Trainee Program (GTP), welcoming 31 talented graduates on a 12-month development journey designed to bridge the gap between academic learning and professional success.
Built on the 70:20:10 learning model, the program combines hands-on experience, mentorship, and structured learning to accelerate the growth of young talent, helping them build the skills, confidence, and capabilities needed to thrive in the professional world.
TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver
ለነገ የሚሻገር እሴት፣ በፈር ቀዳጅ ጥራት እና ፍጥነት!
በዘመናዊ ዲዛይን እና በማራኪ እይታ የተገነቡት ቤቶቻችን፣ የነገውን አስተማማኝ እና ዘላቂ እሴት ዛሬውኑ በእጅዎ እንዲያስገቡ ያደርጋሉ።
በጥራት እና በፈጣን አቅርቦታችን ሁልጊዜም እምነትዎ ነን!
A timeless value, driven by pioneering quality and speed!
Built with modern design and captivating aesthetics, our homes ensure you secure tomorrow's reliable and enduring value today. With our commitment to quality and swift delivery, we remain your forever trusted partner!
TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver
ከናፍቆት ጋር የሚያገናኝ ስጦታ!
ከቴምር ፕሮፐርቲስ ቤት ሲገዙ ደንበኛ ብቻ አይደሉም፤ የትልቁ የቴምር ቤተሰብ አባልም ይሆናሉ።
በአሜሪካ የሚኖር ደንበኛችንም ባለቤቱን ሰርፕራይዝ እንድናደርግለት የጠየቀን ከዚሁ በመነጨ ቤተሰባዊነት ነው።
ስጦታው ምን ይሆን? አትላንቲክን የሚያሻግረው ስጦታ እጇ ሲገባ የነበራት ደስታስ ምን ይመስላል? ሙሉ ቪዲዮውን ተመልክተው ደስታችን ይጋሩ!
Beyond Real Estate: A Bond of Family
At Temer Properties, you don’t just buy a home, you join a family.
Fuelled by this bond, a valued client living in the US trusted us to surprise his wife here at home.
🎬 Watch the full video to share in this beautiful moment here!👇👉🏻 https://youtu.be/0aGW45fSJAI
TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver
ቴምር ፕሮፐርቲስ በአያት ፎቅ ያበቅላል ያስባለው ምንድን ነው?
በ10 ቀን አንድ ወለል እያጠናቀቀ የሚገኘው ቴምር 4 ሳይቶችን በቅርብ ወራት ውስጥ አጠናቆ ለማስረከብ እየተጋ ነው።
በአያት ሳይቶች ላይ ያለው የቴምር የስራ ልምድ ምን ይመስላል የሚለውን ከሌሊት ጀምሮ ቃኝተናል፤ ይመልከቱት!
FASTEST Construction in Ethiopia!
Can you really build a high-rise floor in just 10 days? Temer Properties is proving it's possible!
We went on-site from early morning to overnight to capture the incredible work ethic behind 4 major residential sites in Ayat set to be delivered very soon:
See how Temer is shaking up the real estate market with unprecedented speed and top-tier quality.
TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver
05/06/2026
የቦሌ ኤርፖርት የሽያጭ ቢሯችን ስራ ጀምሯል!
የቴምር ፕሮፐርቲስ አምስተኛው፤ በቦሌ ደግሞ ሁለተኛው ቅርንጫፍ የሽያጭ ቢሮ በይፋ ተከፍቶ ደንበኞችን በማስተናገድ ላይ ነው።
በአዳዲስ ሳይቶችና በልዩ ቅናሽ የህልምዎን ማረፊያ እውን የሚያደርጉበትን እድል ይዘን መጥተናል፤ ይጎብኙን!
Now Open at Bole Airport!
Temer Properties is proud to announce the opening of its 5th branch and second location in Bole. Visit our new sales office to explore our latest residential projects and take advantage of exclusive limited-time offers.
📞 Call now: 6033
TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver
03/06/2026
መዳረሻችንን እያሰፋን ከምንግዜውም በላይ ወደ እርስዎ ተቃርበናል! ስለ አዳዲስ ሳይቶቻችን ለማወቅም ሆነ ስለ ቀጣዩ ትልቅ ኢንቨስትመንትዎ ለመወያየት፣ ወደሚቀርብዎ ቅርንጫፍ ብቅ በማለት አስፈላጊውን መረጃ እና ሙሉ አገልግሎታችንን ያግኙ።
እርስዎን ለማገልገል ዝግጁ ሆነን በ፦
🏢 ሳርቤት (ዋና መስሪያ ቤት)
📍 ቦሌ ኦሊምፒያ
📍 ቦሌ ኤርፖርት
📍 አያት
📍 ሱማሌ ተራ
📍 ወሎ ሰፈር
በሚገኙት ቢሮዎቻችን እንጠብቅዎታለን!
Expanding our reach, we're now closer to you than ever.
Whether you're interested in exploring our newly launched project sites or planning your next investment, our team is ready to provide the information, guidance, and support you need.
Visit the branch most convenient for you:
🏢 Head Office – Sarbet
📍 Bole Olympia
📍 Bole Airport
📍 Ayat
📍 Somali Tera
📍 Wello Sefer
Come visit us and explore the opportunities available to you.
TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver
31/05/2026
ሰዓቱ እየነጎደ ነው! የቴምር ለንደን ሌጋሲ ቱር ሊጀምር ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሩት!
በትውልድ ሀገራችሁ ላይ ዘላቂ ቅርስ ባለቤት የምትሆኑበት ወርቃማው እድል እየቀረበ ነው።
ቴምር ፕሮፐርቲስ ቦታ እና ጊዜ ሳይገድበው ይህን እድል ይዞ በቅርቡ ወደ ለንደን ይመጣል! በቀጣይስ የት እንምጣላችሁ?
የምናቀርባቸው ልዩ የኢንቨስትመንት አማራጮችን ለመመልከት፣ ዝርዝር መረጃዎችን እና የምንገናኝበትን ልዩ ቦታ ለማወቅ ገጻችንን በቅርበት መከታተልዎን ይቀጥሉ!
Tick-tock... Time is running out at the Temer London Legacy Tour!
The golden opportunity to own a lasting legacy back in your homeland is drawing closer. Temer Properties is crossing borders and bringing these exclusive investment windows straight to London very soon!
Where should we head next?
Keep a close eye on our page to explore our premium investment opportunities, unlock detailed insights, and be the first to discover our official venue location!
TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Sarbet To Kera Road, Woldemariam Building
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 08:30 - 17:30 |
| Tuesday | 08:30 - 17:30 |
| Wednesday | 08:30 - 17:00 |
| Thursday | 08:30 - 17:30 |
| Friday | 08:30 - 17:30 |
| Saturday | 08:30 - 16:00 |