Prophet Malachi Tesfaye

Prophet Malachi Tesfaye

Share

10/12/2025

09/12/2025

“እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ነበረና፤ የሚያደርገውንም ሁሉ እግዚአብሔር ያቀናለት ነበር።”
— ዘፍጥረት 39፥23

08/12/2025

ኢየሱስ ያድናል

08/12/2025

በዚህ 24 ሰአት እግዚአብሔር ለእናንተ ጥያቄ መፍትሔ አድርጎ ካዘጋጃቸው ሰዎች ጋር በኢየሱስ ስም በፍጥነት መገናኘት ይሁንላችሁ።

08/12/2025

በሮቻችሁ በሀይል ተከፈቱ🔥

08/12/2025

አበቃ ባላችሁበት ነገር ላይ አምላኬ አዲስ ጂማሬን ያደርግላችኋል!

07/12/2025

በዚህ 24 ሰአት ዉስጥ የወደቀው ነገራችሁ ይነሳ፣ የሞተው ህልማችሁ ህይወት ይዝራ። ስማችሁ ለክብር፣ ህይወታችሁ ለምስክርነት ይሁን! በጌታ በኢየሱስ ስም!

07/12/2025

በኢየሱስ ስም #ተአምራቶች እየፈጠኑ ወደናንተ እንዲመጡ ፀለይኩ

07/12/2025

ኢየሱስ ይችላል 🔥

06/12/2025

“ዓለም ሳይፈጠር፥ በፊቱ ቅዱሳንና ነውር የሌለን በፍቅር እንሆን ዘንድ በክርስቶስ መረጠን።”
— ኤፌሶን 1፥4

04/12/2025

Malachi Tesfaye

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Addis Ababa