Prana Events
01/04/2026
በነገው እለት 10ኛው ኢትዮ ኸልዝ አውደ ርዕይ እና ጉባኤ እንዲሁም ለ2ኛ ጊዜ በጤና ሚኒስቴርና በአርማወር ሃንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት የሚዘጋጀው የሀገር ውስጥ የህክምና ግብዓት ምርትና ኢኖቬሽን ኤግዚቢሽን
በአዲስ አበባ ሲኤምሲ አካባቢ የሚገኘው በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር በይፋ ይከፈታል።
ይህ ኤግዚቢሽን በጤና ዘርፍ ያሉ አዳዲስ ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎችን እና ፈጠራ መፍትሄዎችን ለማሳየት ከተለያዩ ኩባንያዎችና ተቋማት የመጡ ኤግዚቢተሮችን አሰባስቧል። እናንተም ይህን የጤና አውደ ርዕይ ቀርበው ለማየት እና ዘላቂ የልምድ እና የእውቀት ልውውጥ እንድታገኙ በክብር እንጋብዛችኋለን።
ሂደቱን በአካል ይመልከቱ!
📝 ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👇
https://pranaevents.net/EH
19/03/2026
🌙✨ Eid Mubarak! ✨🌙
Wishing you and your loved ones a joyful Eid al-Fitr filled with peace, happiness, and countless blessings. May this special day bring renewed faith, prosperity, and togetherness into your lives.
Let’s celebrate the end of Ramadan with gratitude, kindness, and love.
08/03/2026
Celebrating the strength, creativity, and leadership of women everywhere.
Today we honor the women who inspire change, build communities, and shape the future.
Happy International Women’s Day! 💜
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
BL_03_646 Street
Addis Ababa
1000
Opening Hours
| Monday | 09:00 - 17:00 |
| Tuesday | 09:00 - 17:00 |
| Wednesday | 09:00 - 17:00 |
| Thursday | 09:00 - 17:00 |
| Friday | 09:00 - 17:00 |
| Saturday | 09:00 - 17:00 |