Mind Morning Behavior Training Research and Consultancy

Mind Morning Behavior Training Research and Consultancy

Share

Photos from Mind Morning Behavior Training Research and Consultancy's post 01/12/2025

✨ ወላጅ ንቁ ከሆነ (ንቁ ማለት...) ልጆችን ብቁ ለማድረግ ጉዞው ቀላል ነው ፤ ሂደቱም አስደሳች፤ ውጤቱም ግልፅ ነው።

✨ለ8 ቅዳሜዎች ራሳቸውን ለመመልከት ጊዜያቸውን የመደቡ ዝግጁ ወላጆች። 👍👍👍

✨በሚገርም መረዳት፣ ለውጥና ውጤታማነት ቆይታቸውን በዚህ መልኩ አጠናቀዋል። 👏👏

ስልጠናው 👇
"Game Changer" የሚል ስያሜም ተሰጥቶታል

ለቀጣዩ ዙር በምዝገባ ላይ ነን!

🤔 ቀድሞ መንቃት ብዙ ነገሮችን ይቀይራል " ምናለ ትንሽ ቀደም ብል" ከሚል ቁጭትም ይገላግላል።

ማይንድ ሞርኒንግ
0912333020

Photos from Mind Morning Behavior Training Research and Consultancy's post 02/09/2025

🎉🎉🎉 Congratulations🎉🎉🎉

🎉11ኛ ዙር የማይንድ ሞርኒንግ የ2017 ክረምት ስልጠና ልጆቻችንን እንዲህ በሚያምር እና ደስ በሚል መልኩ አስመርቀናል 🎉

ይህን ክረምት በልዩ መልኩ እንዲጠናቀቅ ላገዛችሁ ሁሉ በተለይም ድንቅ ልጆቻቹን ለሰጣችሁን እናንተም በመገኘት ክረምታችንን ስኬታማ ላደረጋችሁ ወላጆች ሁሉ በጣም እናመሰግናለን።

🙏🏽🙏🏽

Photos from Mind Morning Behavior Training Research and Consultancy's post 09/06/2025

👇👇👇
👂 ብዙ ጊዜ የተማሪዎች ክፍላቸው እየጨመረ ሲሄድ ውጤታቸው እየቀነሰ የሚሄደው ለምን እንደሆነ ታውቃላችሁ? 🤔

🔆 Kg ላይ ልጆች ጤናማ ቤተሰብ ውስጥ ከሆኑ በጥሩ ባህሪ ከመጡ ውጤት ችግር አይደለም!!
ብዙዎቹም አንደኛ ይወጣሉ kg ላይ ልጄ ጎበዝ ናት ልጄ ጎበዝ ነው ማለት ብዙ አይገርምም!!🤔

🔆 ከዛ ለተማሪዎች ከ1ኛ ክፍል እስከ 5ተኛ ወይም ደግሞ እስከ 6ተኛ ክፍል ድረስ ብዙም ሳይቸገሩ
ውጤት ማምጣት ይችላሉ። ለምሳሌ 👉ብዙ ሳይቀመጡ 👉ብዙ ሳያጠኑ 👉ክፍል ውስጥ ብቻ በሰሙት 👉 የቤት ስራ ብቻ በሰሩት 👉አንዳንዴ ደግሞ 👉አስጠኚ ባስጠናቸው ብቻ 👉እና ተፈጥሯቸው አግዟቸው ውጤት ለማምጣት ብዙ አይቸገሩም!! 🤔 አሁንም ልጄ ጎበዝ ነው ለማለት ብዙ አይገርምም::!!🤔

🔆 ከዛ ግን ከ7ተኛ ክፍል በላይ ውጤትን ማስቀጠል ወይም ማምጣት
👉ሌላ አቅም እየጠየቀ
👉ተጨማሪ ክህሎት እየጠየቀ
👉ሌላ ችሎታ እየጠየቀ ይሄዳል

🤔ከዚህ በኋላ ነው ወላጅም ልጄ በትምህርት ጎበዝ ነው ቢል የሚያምርበት!!

✨ በዚህ ዘመን የተማሪዎችን ውጤታማነት ማስቀጠል
👉 ወላጅን የመምራት አቅም
👉 ተማሪን የተለያየ ክህሎትን እየጠየቀ እየሄዳል።

💫 ለምሳሌ ለተማሪዎች
✨ የትኩረት አቅም
✨ የጥናትና የንባብ ዘዴ
✨ የጽሁፍና የቋንቋ ክህሎት
✨ ሃላፊነት መውሰድ መቻል
✨ የጊዜ አጠቃቀም
✨ ራስን መቀበል
✨ አቅምን ራስን ማወቅና መጠቀም
✨ ከእፅዕኖዎች ነጻ መሆን
✨ ከራስ፣ ከጓደኛ፣ ከቤተሰብ፣ ጤናማ ግንኙነት
✨ እና ሌሎችም ክህሎቶች ካሏቸው

ውጤት ይቀጥላል።

አለበለዚያ የልጆች ጉብዝና እስከ 6ኛ ክፍል ብቻ ይሆንና "ልጄ ጎበዝ ነበር" እንዳንል

የልጆቻችሁን ውጤት ለማስቀጠል ከፈለጋችሁ ወላጆች ቀድማችሁ ልጆቻችሁ ላይ የተለያየ ክህሎት ና ችሎታ እንዲኖራቸው ስሩ::

🎯🎯 እኛ ጋር ለ 11ኛ ክረምት ያዘጋጀነው ብዙ ፍሬ ያየንበት የተማሪዎች ስልጠና አለን ልጆቻችሁን ማስመዝገብ ትችላላችሁ::

🔆 ስልጠናው ሐምሌ 7 ይጀመራል
🏢 አድራሻችን መገናኛ ስለሺ ስህን ህንፃ 8ተኛ ፎቅ
👂 ዝርዝር መረጃ ለመጠየቅና ለማስመዝገብ

☎️0912 333020
☎️ 0970414243

20/01/2025

✨ ንቁ ወላጅ ብቁ ልጅ!!

🤔 ብዙ ጊዜ ልጆቻችን በራሳቸው በቁ እንዲሆኑ እንጠብቃለን ወይም እንፈልጋለን። ሆኖም ግን የልጆች ብቃት የሚነሳው ከወላጆች ንቃት ነው!!
🤔 የወላጆች ንቃት ደግሞ የሚነሳው እነሱ ካደጉበት አስተዳደግ, እያለፉበት ካለ ህይወት እና ራሳቸውን ከማወቅ ካላቸው ልምድ ነው::
👍👍 ስለዚህ ልጆቻችሁ ብቁ እንዲሆኑ ከፈለጋችሁ፣ ልጆቻችሁን መምራት ቀላል እንዲሆንላችሁ ከፈለጋችሁ፣
👌 ቀላሉ መንገድ ራስ ላይ መስራት ነው!!

🔆 ለዚህ መልካም እድል ደግሞ በማይንድ ሞርኒንግ ልዩ የወላጆች ስልጠና አዘጋጅተናል::
🔆 ጥር 17/2017 ይጀመራል
🔆 ቅዳሜ ከ8:00-11:00
🔆 ለአንድ ወር (4 ቅዳሜዎች) ይሰጣል::
🔆ደውላችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ
☎️ 0970414243
☎️ 0912333020
🏢 መገናኛ ስለሺ ስህን ህንፃ 8ኛ ወለል

TikTok · ንቁ ወላጅ/ብቁ ልጅ 12/11/2024

https://vm.tiktok.com/ZMhgcQ7jj/

TikTok · ንቁ ወላጅ/ብቁ ልጅ 245 likes, 25 comments. “ከራሳቸው ጋር የተጣሉ ወላጆች”

Want your business to be the top-listed Business in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Megenagna Sileshi Sihin Building 8th Floor Office No 805
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 02:30 - 19:30
Tuesday 02:30 - 19:30
Wednesday 02:30 - 19:30
Thursday 02:30 - 19:30
Friday 02:30 - 19:30
Saturday 02:30 - 18:00