Addis Job and Bid Announcement

Addis Job and Bid Announcement

Share

Photos from Addis Job and Bid Announcement's post 30/03/2026

ክፍት የስራ ማስታወቂያ!
የፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን በ2018 ዓ.ም በጀት አመት የመጀመሪያ ግማሽ አመት በተለያዩ የስራ መደቦችን ከE-LMIS ጋር በመተባበር የስራ መደቦች ላይ በቋሚ , በዝውውር እና በኮንትራት ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
🏫 ስለሆነም በዚህ የሥራ እድል መወዳደር ለምትፈልጉ በመጀመሪያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ የአገልግሎት መስጫ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ከያዛችሁ በዚህ https://forms.lmis.gov.et/federal_-civil_services_three/ በመግባት ትክክለኛ መረጃዎትን ሞልተው ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

📆 አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ከ 21/07/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 7ቀናት ማመልከት ይችላሉ።

Want your business to be the top-listed Business in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address


Addis Ababa