Faysel Hassen
በጣም Inspire የሚያረግ ንግግር
,አንድ ሀገር ሀብትም ስላላት አይደለም ሀብታም የምትሆነው በዓለም ላይ እንዴ Congo በተፈጥሮ ማዕድን ሀብታም የለም,ነገር ግን በአሁን ሰዓት 27 million ህዝብ በረሀብና በቸነፈር ውስጥ ይገኛል ምክንያቱም
ጠንካራ መሪና ጠንካራ መንግስት የለውም
10/05/2022
ይድረስ ለ እስቀል ጋቢሳ
ስተድዬም ሙሉ የነቀምቴ ህዝብ ይታይሀል, እጃቹን አንሱ ከዝህ ከጨዋ ህዝብ, ይህ ህዝብ ያጣው ነገር ብኖር እንደ አቶ አወሉ አብዲ ቀሪቦ ምንድነው ችግራቹ የምል ባለስልጣን ነበር የጠፋው
ክብር ለሚገባ ክብር እንስጥ እንዴ አንቴ አይነቱ ሰው ሀገር ችግር ሲያጋጥማት የምፈረጥጥ ሳይሆን ለችግሮች መፋትሄ የምፈልግ ሰው ነው ሀገሪቱ የምትፈልገው,እንዴ ኦሮምያ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እንዴ አቶ አወሎ አብዲ አይነቱን ያብዛልን
ክብር ለሚገባ ክብርን እንስጥ!!
የህዳሰ ግድብ የውሃ አስተዳደርና አማካሪ
አቶ ፈቅአህመድ ነጋሽ
ግብጽ ና ሱዳን ETHIOPIA 86 % ዉሃዉን የምታመነጨው እንደ ሀገር መኖሯን ክደዋል
23/12/2021
" ሀገር ለባለ ሀገሩ መብት ለባ መብቱ ይመለስ !
" ሸዋ ራሱን በክልልነት ካደራጀ 1500 አመታት በላይ ሆኖታል።"
"" ጥያቄው ታሪካዊና የሚሊዮኖች ነው!"
🇵🇲🇵🇲🇵🇲🇵🇲🇵🇲🇵🇲🇵🇲🇵🇲🇵🇲🇵🇲🇵🇲🇵🇲🇵🇲🇵🇲
" የወርጂና የሸዋ ነባር ማህበረሰቦች ላለፉት 30 አመታት በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ሲያቀርቡት የነበረ ጥያቄ ነው።
ይህ ታሪካዊ መብት እንዲከበር ፣ሸዋ በህጋዊ መንገድ ራሱን ችሎ በክልልነት እንዲዋቀር ነው! ጥያቄያችንም ይህ ነው! " ጋፊን ኬኛ ከኑማ "
ሸዋ- የወርጂ ፣ የአርጎባ፣ የዛይ ፣ የቱለማ፣ የገላን፣ የመንዝ ፣የቡልጋ ፣ የጉራጌ የሲልጢ ፣ እና ሌሎችም ነባር ማህበረሰቦች ጥንታዊ መገኛ መልክዐ ምድር ነው።
" ሸዋ ህብረ ብሄራዊነትን ቀድሞ የተገበረ ነው"
" ወርጂ በ2,ሚሊዮን ብር መብቱን እንዲገዛ ተጠይቆ ነበር "
****************************************
2,000000 (ሁለት ሚሊዮን ) ብር ረገጥ አድርገው የጠየቁት የኦሮሚያ ባህልና ቱሪዝም ሰውዬ ዛሬ ደግሞ "Oromoo -Warjii" (ኦሮሞ-ወርጂ) የሚል መፅሀፍ በኦሮምኛ ቋንቋ ሊያሳትሙ ነው ተባለ።
********,,*******,,
አጥማቂዎቹ ይህን ይሞክሩ እንጁ
" በአዲሱ የዩንቨርሲቲ ታሪክ መማሪያ መፅሀፍ ላይ "" ወርጂ የሀገሪቱ ነባር ህዝብ ብሎ " ለአለም አሰራጭቷል።ምንም ማድረግ አይቻልም።
***********
"ትግሬ ወደ ስልጣን ስለመጣ ትግሬ ነን አላችሁ " እየተባለ ወርጂ ምሁራንን ከፖለቲካው ና ከመንግስት ስራ ሳይቀር ሲባረር ነበር።
****************,,
አሁን ደግሞ ወያኔ ስትወገድ" ተረኞቹ "በግድ እኛን ምሰሉ ብለው በወርጂ ህዝብ ላይ ፖለቲካዊ ቁማር ለመጫወት ይፈልጋሉ።
እንዲረዱት የምንሻው ነገር ይሄ ጉዳይ ብዙ እንደማያስኬዳቸው ይታወቃል። ይህን ህዝብ ማጥፋት በህግም በታሪክም ያስጠይቃል።
***********************,,**********
ትናንትናም ሆነ ዛሬ "አባገዳዎች" የማያውቁትንና የማይቀበሉትን የወርጂ-ኦሮሞነት ዛሬ ጥቂት ቁማርተኞች ተነስተው "ወርጂ-ኦሮሞ" ነው ለማለት መሞከራቸው እንደ አጠቃላይ" ኦሮሞ ደፈጣጭ ነው "ብለው ለሚከሱ ወገኖች ማስረጃ ከመሆን የዘለለ ፋይዳ የለውም።
***********************,**********,,,,*****
የአሁኑ"ልብ ወለድ ተራኪ ግለሰብ "በ2006 አል የወርጂ ህዝብ ያቀረበውን ራስን በራስ የማስተዳደር ጥያቄን ለመታዘብ ጨፌ ኦሮሚያ ባዋቀረው ኮሚቴ ውስጥ አባል ነበሩ። እኛም ታዳሚ ነበርን።
ሪፈረንደሙን ለማካሄድ ጨፌ ያወጣውን የአፈፃፀም መመሪያን የኦሮምኛውንና የአማርኛውን ትርጉም "በእጄ ይገኛል። ለታሪክ እንዲሆን አቀርበዋለሁ።
*******,,,**************
ለዚህ እርባና ቢስ ስራ እነማን ተዋናይ ነበሩ?
በቀጣይ እንመለከታለን።ኢንሽ አላህ
መፅሀፉ ቢታተም ለተራኪው "ትንሽ ያሸቅላቸው ይሆናል።
ልብ ወለዱ በወርጂ ማንነት ላይ አንዳች የሚጨምረውም ሆነ የሚቀንሰው ነገር የለም። ወርጂን ከታሪክ ልታጠፉት አትችሉም። ምክንያቱም። ወርጂ እናንተ እዚህ ሸዋ ለመኖራችሁ "ማስረጃው ወርጂ ነው እንጂ "እናንተ ወርጂ በሸዋ ባለሀገርና ባለመብት እንደሆነ ማስረጃ ሆነ መረጃ ማቅረብ አትችሉም።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa