Falcon - trailblazers
22/09/2020
ከፋልከን Falcon - trailblazers ባች አንዱ የሆነዉ አብርሐም ሰሎሞን በሰራዉ የፈጠራ ስራ ከ ebs tv ጋር ያደረገዉን ቆይታ ይመልከቱት።
Bravo Abraham 👏👏
የማስክ አደራረጋችን ትክክል መሆኑን የሚያረጋግጠዉ ማሽን ቴክኖሎጂ የፈጠራ ባለሙያዉ ወጣት ጋር በእሁድን በኢቢኤስ An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha It includes different multiple segments depending on the number of stories following...
22/09/2020
የፋልከን አካዳሚ Falcon - trailblazers ባች አንዷ የሆነችዉ ሊዲያ ረዘነ በአፍሪካ ደረጃ ስለሰራችዉ የፈጠራ ስራ ከዚህ በታች ያለዉን የ voa link ተጭነዉ ያዳምጡት።
Bravo Lidiya 👏👏
ኢትዮጵያዊቷ እድሜያቸው ከ30 በታች ሆነው በአፍሪካ ሕዋ ላይ ተጽዕኖ እየፈጠሩ ያሉ ምርጥ 10 ዝርዝር ውስጥ ገባች ሊዲያ ረዘነ በቱርክ እና በቻይና የሕዋ ምሕንድስና እንዲሁም በማላዊ የቴክኖሎጂ ማዕከል ውስጥ የሰው አልባ በራሪ ድሮን መግጠም ስልጠና ለ 3 ወራት ወስዳለች:: በቅርቡም የአፍሪካን የሕዋ .....
13/10/2018
Send us more of your falcon school memories back in those days.
05/11/2015
who else is? >SHARE
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Saris , Addis Sefer
Addis Ababa