Mirt mereja.com
18/12/2022
#አርጀንቲና የ 2022 የዓለም ዋንጫ ፍጻሜን አሸነፈች።
ለደጋፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!!
31/07/2022
ተፈጥሮ ተገዳ ሳይሆን አገሪቱ አስገድዳ እድለኛ አድርገዋለች። ወታደርም መሳሪያም ዘበኛም አያስፈልገውም ማንም የምድራችን ሀይለኛ ነኝ የሚል መሳሪያ አይነካውም።
ለሱ የተላከው ቦንቡ አንድ ግድብ ብቻ ነው የሚነካው። ጥቃት የተሰነዘረበት ግድብ ግን ለጥቃቱ የሚሰጠው መልስ ከ40 ሚሊዮን በላይ ዜጎችንና የሁለት አገር ትልልቅ ከተሞችን ማለትም የሱዳንን ዋና ከተማ ካርቱምን ፣ የግብፅን ዋና ከተማ ካይሮን ያለምንም ከልካይ፣ አፍረሶ ወደ አፈር ቀይሮ ከውሀ ጋር ቀላቅሎ ነጭ ባህር ይጨምራል
ማንኛው የአለማችን መሳሪያ ነው ከኢትዮጵያ እስከ ነጭ ባህር ድረስ ከተሞችንና የመሰረተ ልማቶችን ህዝቦችን እየጠራረገ ነጭ ባህር የሚዶለው .? እስካሁን ድረስ ይህ መሳሪያ ያለው ኢትዮጵያ ውስጥ ጉባ ተራራ ሸለቆ ላይ የተጠመደ፣ አንድ አፍሪካዊ የኤሌክትሪክ ማመንጫ ግድብ፣ መሳሪያም ወታደርም ዘበኛም የማያስፈልግ እድለኛው የአባይ ግድብ ብቻ ነው።
አዎ አንተ እድለኛ ነህ ....በአለማችን ላይ ከህፃናት እስከ አዋቂዎች ስምህን የሚያውቁት ! ራስን በራስህ ያስከበርክ!!
ምንጭ:-የአልጀዚራ ጋዜጠኛ
13/01/2022
ሼር እና ኮመንት ያድርጉ
እንዴት በቀላሉ ራስህን ማነቃቃት ትችላለህ የፈለግከውን ለመቀየር | how to motivate yourself for change | amharic | ethiopia
እንዴት በቀላሉ ራስህን ማነቃቃት ትችላለህ የፈለግከውን ለመቀየር | how to motivate yourself for change | amharic | ethiopia How to break bad habits
15/12/2021
😁😀😂
#Funnyvideo,new funny video 2021 try not to laugh This video you are watching, please do not try to laugh
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Address
Nigeria Street
Addis Ababa