Fast Moving Items

Fast Moving Items

Share

29/08/2022

ጤና ይስጥልኝ፡፡የ አያት ሪልእስቴት የሽያጭ ባለሞያ ነኝ፡፡ መልካም ዜናዎች ሲኖሩን በተለያዩ መንገዶች ለደንበኞች አድሬስ እናደርጋለን፡፡ ድርጅታችን በረጅም ፡ እንዲሁም በአጭር ግዜ ክፍያ፡ ቅንጡ አፓርትመንቶችን; የንግድ ማዕከላትን (ሱቆችን) እንዲሁም አክሲዮኖችን ለሽያጭ አቅርቦአል፡፡
ባለ 2,3,4 መኝታ ቤቶችን በግዙፉ CMC መንደራችን በ8% ቅድመ ክፍያ አቅርቦሎታል፡፡ እንዲሁም ባልተለመደ መልኩ 40%የዱቤ አማራጮችን እንዲሁም እስከ 31% እውነተኛ የቅናሽ ፓኬጅ የሚያገኙበትን አማራጭ ይዘን ብቅ ብለናል፡፡ በሚወዷት ሀገርዎ የነገ ቅርሶን ያኑሩ፡፡ ለበለጠ መረጃ በ +251910 575377በ ( Whatsap,imo,viber,telegram) እንዲሁም ቀጥታ በመደወል ይገልገሉ፡፡ መልካም ግዜ፡፡

Want your business to be the top-listed Business in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Addis Ababa