Addisabeba theatre

Addisabeba theatre

Share

14/10/2025

ይህ ምስል ዛሬ ጥቅምት 4/2017 ዓ/ም 14ኛ ዓመቱን የሚያከብረው ውዱ ልጄ አሜን ተስፋዬ ሰርቶ ያበረከተልኝ «የቅርብ ሩቅ» ተውኔት ፖስተር ነው። ቴአትሩ ዘወትር እሮብ 11፡30 ሰዓት ላይ በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቴአትር እየቀረበ ይገኛል።
አመሰግናለሁ አሜኑ!!

15/10/2024

‹‹ቴአትር እራሳችንን የመመልከት ጥበብ ነው።›› ይህንን ያለው Theatre of the Oppressed የተባለውን የተውኔት ቅርጽ የፈጠረው ብራዝሊያዊው ጸሀፊ ተውኔት Augusto Boal ነው፡፡
‹‹የቅርብ ሩቅ›› ረቡእ ጥቅምት 13፣ 11፡30 ሰዓት ላይ መታየት ይጀምራል፡፡

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Lemikura
Addis Ababa