face-to-face.com

face-to-face.com

Share

Photos from Ethio telecom's post 09/02/2026
08/08/2025
15/03/2025

ሰበር ዜና‼️

ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሆነው እንደተሾሙ ተረጋግጧል!

የቀድሞ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳም ከስልጣን ተነስተዋል።

15/03/2025

በትግራይ ክልል ምን አዲስ ነገር አለ? 👇

ሰሞኑን በትግራይ ክልል በሁለት ህወሓት አንጃዎች በተጠረው ችግር ህዝቡ ጦርነት ይከሰታል በማለት ከትግራይ ክልል በመውጣት ወደ አዲስ አበባና የተለያዩ ቦታዎች በገፍ እየተጏዘ ነው:: ይህን ተከትሎም በአውቶቡስ እና በአውሮፕላን ከትግራይ ወዷ አዲስ አበባ አቅጣጫ የሚጓዝ ህዝብ ቁጥር ብዛት እንዳለው ታውቋል፡፡

እስከ ቀጣዩ ሀሙስ መጋቢት 11/2017 ዓ.ም ድረስ ከትግራይ ወዷ አዲስ አበባ የሚደረግ የአየር ፖዞ ትኬት ተቆርጦ አልቋል፡፡

ሰላም ባስ በመሰሉ ትልልቅ የአገር አቋራጭ የአውቶቡስ አገልግሎት የሚሰጡ የትራንስፓርት ድርጅቶችም እስከ ማከሰኞ መጋቢት 9 /2017 ትኬታቸው ሸጠው ጨርሰዋል፡፡

የተፈጠረው ውጥረት በሆቴል ቱሪዝም ኢንዳስትሪው ላይ አሉታዊ ጫናው ማሳዷር መጀመሩ የሆቴል ባለቤቶችና ስራ አስኪያጆች ተናግረዋል፡፡

ውጥረቱን ተከትሎ በተፈጠረ የነዳጅ ዋጋ መወዷድ ከከተማ ወዷ ከተማ የሚደረገው ከፍያ በእጥፍ ጨምሯል፡፡

በነዳጅ እጥረት ረጃጅም የታከሲ ሰልፎች ይታያሉ፡፡ በተለያዩ ባንኮች ያለው ወረፋ እጅግ ብዙ ነው::

15/03/2025

ተቀማጭነታቸው አዲስ አበባ ለሆኑት ዲፕሎማቶች በተሰጠው ማብራሪያ ላይ የኢትዮጵያ መንግሥት አንደኛው የህወሓት ክንፍ ከውጭ ኃይል ጋር ግንኙነት ከመፍጠር በተጨማሪ "ግጭት ለመቀስቀስ ሙከራ እያደረገ ነው" ተብሎ ተወቅሷል።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞቲዎስ መንግሥታቸው በትግራይ ክልል የተከሰተውን ወቅታቂ ሁኔታ በቅርበት እየተከታተለ መሆኑን አመለክተው፤ አንደኛው የህወሓት ክንፍ "ጊዜያዊውን መንግሥት በግልፅ ኃይል ተጠቅሞ ለመናድ እየሞከረ ነው" ነው ብለዋል።
ከቅብር ወራት ወዲህ በትግራይ ክልል የተከሰተውን ውጥረት በተመለከተ ማዕከላዊው መንግሥት በይፋ መግለጫ ሲሰጥ ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው
https://bbc.in/4i4OejN

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Haileselassie
Addis Ababa
478756