Console Technologies

Console Technologies

Share

22/12/2023

የኢ-ኮሜርስ ድረ-ገጽ፣ ለሆስፒታሎች እና ለት / ቤቶች የተሰራ የኢአርፒ ሲስተሞች እና ሌሎች ለሽያጭ መፍትሄዎችን ጨምሮ በተወዳዳሪ ዋጋዎች የሚገኙ የተለያዩ አቅርቦቶችን ያግኙ።
Explore a range of offerings available at competitive prices, including an e-commerce website, ERP systems tailored for hospitals and schools, and various other solutions for sale.
+251942921946
Novel System Integrators.

አስገራሚ የጎግል ምርቶች part 1 google amazing products part 1 26/07/2022

https://youtu.be/q6l2Fidyc9o
በዚህ ቪዲዮ የጎግልን አስገራሚ ምርቶች ወይም መተግበሪያዎች ጥቅማቸውን በከፊል እናያለን ፤ ቀጣዩን በሚቀጥለው ቪዲዮ ታገኛላቹ ሰብስክራይብ አርጉ

አስገራሚ የጎግል ምርቶች part 1 google amazing products part 1 በዚህ ቪዲዮ የጎግልን አስገራሚ ምርቶች ወይም መተግበሪያዎች ጥቅማቸውን በከፊል እናያለን ፤ ቀጣዩን በሚቀጥለው ቪዲዮ ታገኛላቹ ሰብስክራይብ አርጉOn this video you’ll find the use of Googles amazing prod...

ማንኛውንም ዓለም ላይ ያለ ሬዲዮ ጣቢያ እንዴት መስማት እንችላለን Listen any radio station around the world 03/06/2022

https://www.youtube.com/watch?v=a174D-I-Xxk

ማንኛውንም ዓለም ላይ ያለ ሬዲዮ ጣቢያ እንዴት መስማት እንችላለን Listen any radio station around the world

ማንኛውንም ዓለም ላይ ያለ ሬዲዮ ጣቢያ እንዴት መስማት እንችላለን Listen any radio station around the world የትም ዓለም ላይ ብሆን ማንኛውንም ዓለም ላይ ያለ ሬዲዮ ጣቢያ እንዴት መስማት እንችላለን የሚለውን በዚህ ቪዲዮ አሳያቹሃለውListen any radio station around the world no matter where you are.Telegram chan...

How to watch any TV channel for free MTV, National Geographic, HBO, BET, Discovery 01/06/2022

https://youtu.be/tgTqONv4VSM
ማንኛውንም የቲቪ ቻነል በነፃ እንዴት ማየት ይቻላል

How to watch any TV channel for free MTV, National Geographic, HBO, BET, Discovery How to watch any TV channel for free. MTV, National Geographic, HBO, BET, Discovery , ABC, Kids TV, Music , Sport , News, Documentary

Photos from Console Technologies's post 11/03/2019

ከትላንቱ የአውሮፕላን አደጋ ትረፊ ያላት ነብስ…
************************
በመዘግየቱ ምክንያት ከኢትዮጵያ አየር መንገዱ አደጋ ሞት ያመለጠው ግርካዊ አነጋጋሪ ሆኗል፡፡
ግሪካዊ አንቶኒስ ማቭሮፖሎስ በትላንትናው ዕለት ከአዲስ አበባ ወደ ናይሮቢ በሚበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለመሳፈር ትኬቶን ቆርጦ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ደርሶ ነበር፡፡
ነገር ግን ለ2 ደቂቃ ያህል በመዘግየቱና መጓዝ አትችልም ተብሎ መከልከሉ አበሳጭቶት ነበር፡፡
ከ6 ደቂቃ በራረ በኃላ በቦይንግ 737 ማክስ 8 አውሮፕላን ላይ የደረሰው አደጋ ግን በአውሮፕላኑ ውስጥ የነበሩ 157 ሰዎችን ለወሬ ለነጋሪ ሳያስቀር ቅርጥፍ ማድረጉ ለማመን የሚከበድ ክስተት እንዲሆን አድርጎታል፡፡
ግሪካዊዩ ተጓዥ አርፍደሃል ስባል በጣም ተናድጄ ነበር፣ሊተባበረኝ የነበረ አካል አልነበረም ብሏል በወቅቱ፡፡ኋላ ላይ ግን በአወሮፕላኑ ለመጓዝ ትኬት ከቆረጡት መሃል በመዘግየቴ የተረፍኩ ብቸኛው ሰው መሆኔ ሲነገረኝ ለማመን ከባዶኛል ሲል ትኬቱን ጭምር በፌስ ቡክ ገፁ አያይዞታል፡፡
የአንድ አለም አቀፍ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ኃላፊ የነበረው አንቶኒስ ማቭሮፖሎስ ናይሮቢ ላይ በአካባቢ ጥበቃ ላይ ባተኮረው ጉባኤ ለመካፈል ነበር ወደ ኬንያ ሊያመራ የነበረው፡፡
ምንጭ፡-ኢ.ቢ.ሲ

Want your business to be the top-listed Business in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address


Addis Ababa