AbyssiniaTube
12/04/2020
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የማስፈፀሚያ ደንብ የፌደራል ከጠቅላይ ዐቃቢ ህግ መግለጫ . Share | Like Page
Ethiopia: የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የማስፈፀሚያ ደንብ የፌደራል ከጠቅላይ ዐቃቢ ህግ መግለጫ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የማስፈፀሚያ ደንብ የፌደራል ከጠቅላይ ዐቃቢ ህግ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ
18/12/2019
አዲሱ የኤክሳይስ ታክስ ንድፈ መመርያ በመኪኖች ላይ እስከ 500%፣ በምግብና መጠጦች ላይ ደግሞ እሰከ 50% ታክስ ለመጣል አቅዷል!
ለተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ለውይይት የቀረበው አዲሱ ኤክሳይስ ታክስ ከሰባት አመት በላይ ያገለገሉ መኪኖችን 500%፣ ከአንድ አስከ አራት አመት ያገለገሉትን መኪኖች ከ 100 አስከ 150%፣ መገጣጠሚያቸው ከውጭ የሚመጣ ወይንም እዚህ የሆነ መኪኖችን 100% ታክስ ለመጣል አቅዷል። በለስላሳና መጠጦች ላይ 25%፣ በታሸጉና በጣፋጭ ብስኩቶችና ምግቦች ላይ ከ20 አስከ 50% ኤክሳይስ ታክስ ለመጣል አቅዷል።
Via Tesfaye Getnet
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
1000
16/02/2020