WuludeYared SundaySchool
19/01/2026
✨“ዮም ፍሥሐ ኮነ በእንተ ልደቱ ለክርስቶስ ወበእንተ ጥምቀቱ ኀዲጎ ተስዐ ወተሰዓተ ነገደ ቆመ ማዕከለ ባሕር ገብአ ወወጽአ በሰላም”
''በክርስቶስ ልደቱ እና ጥምቀቱ ዛሬ ደስታ ኾነ፤ ዘጠና ዘጠኙን ነገደ መላእክት ትቶ በባሕረ ዮርዳኖስ መኻከል ገብቶ ቆመ፤ በሰላምም ወጣ''
✨ ቅዱስ ያሬድ (ድጓ ዘጥምቀት)
✨✨✨🌿✨🌿✨🌿
02/12/2025
✨🌿✨🌿✨🌿✨🌿✨🌿✨
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
✨የማክሰኞ ጉባኤ✨
✨ቅዱስ ያሬድ እና ዜማዎቹ (ክፍል 2) ✨
🗓 ዛሬ
🕕ከ12:00 ሰዓት ጀምሮ በሰንበት ት/ቤታችን አዳራሽ
ሁላችኹም ከዚህ መልካም መዓድ ከምሽቱ 12:00 ጀምሮ እንድትቋደሱ ተጋብዛችኋል!
✨"ጽዮንን የሚወዳት አይደክምም"
ቅዱስ ያሬድ✨
✨🌿✨🌿✨🌿✨🌿✨🌿✨
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the place of worship
Telephone
Website
Address
Addis Ababa