Addis Homes
03/08/2024
😱የምስራች፤ የዶላር ዋጋው ተነሳ። በካሬ 79,971 ብር። 80% የደረሰ ሳይት በ 15% ቅድመ ክፍያ ብቻ። (+251912508401)
🏕 ጤና ይስጥልን ውድ ደንበኞቻችን፤ የሰሞኑን የዶላር ጭማሪን በማስመልከት አንድ ታላቅ ዜና ከአያት ሪል እስቴት ይዤላችሁ መጣሁ !
🌺በመጀመሪያ ከዚህ በፊት በዶላር ውል ቤት የገዛችሁ ደምበኞቻችን ቀሪ ክፍያችሁን ጠቅልላችሁ በአንድ ወር ውስጥ ብቻ ለምትከፍሉ ደምበኞቻችን በነባሩ የባንክ ሬት መክፈል እንደምትችሉ መመሪያ ከድርጅቱ የተሰጠ መሆኑን እገልፅላችሗለሁ።
👉2 ኛ እና አስገራሚው ዜና ደግሞ ሲኤምሲ ያለው ሳይት ላይ ቀሪ ያልተሸጡ ቤቶችን ለ1 አመት ከ6 ወር ብቻ የመክፈያ ጊዜ የሚከፈል
በካሬ 79,971 (በብር) ከዛሬ ጀምሮ ላልተወሰኑ ቀናት ለተወሰኑ ቁጥር ቤቶች መግዛት እንደምትችሉ ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው።
✍ሲኤምሲ 80% የደረሰ ግሞባታ
✍በ15% ቅድመ ክፍያ
✍በካሬ 79,971 ብቻ
✍ ባለሶስት ምኝታ በ8ሚሊዮን,5መቶ ሽህብር
✍15% ቅድመ ክፍያ 1ሚሊየን 2 መቶ ሽህ
🫡 ይፍጠኑ የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!
☎️ 09-12-50-84-01 ይደውሉ!!!!
27/11/2023
📞 0912508401
👉 የ አክሲዮን ሽያጭ
👍 ለአዲስ አባላት የአክሲዮን ሽያጭ መጀመራችንን ስናበስር በደስታ ነው። ሁሉም የሚሳተፍበት ቀላል INVESTMENT!
> በ ኢትዮጽያ # የ ሪል እስቴት ዘርፍ ግምባር ቀደሙ እና የዘርፈ ብዙ ድርጅቶች ባለቤት የሆነው የአያት ሪል እስቴት እናት ኩባንያ አያት አክሲዮን ማህበር ( AYAT SHARE COMPANY ) የኩባንያውን አክሲዮኖች ለአዲስ አባላት እየሸጥን መሆኑን ስናበስር በደስታ ነው።
# NB ከ 44% እስከ 51% ( Dividend + Capital gain ) ትርፍ የሚያገኙበት።
👌 አያት አ.ማ የተሰማራባቸዉ መስኮች
📌በ ሪል ስቴት ልማት
📌 ሆቴል እና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በትምህት ኢንቨስትመንት
📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት
👉 ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮን ለእርሶ ፤ ለልጆችዎ ፤ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ።
☎️ 0912508401 ለተጨማሪ ማብራሪያ...
31/10/2023
👉 0912508401
👉 በግዙፉ ሲ ኤም ሲ ሞላችን አሁኑኑ የሱቅ ባለቤት ይሁኑ።
👉 ከ 20 ካሬ ጀምሮ እንደፍላጎትዎ።
👉በ 20 % ቅድመ ክፍያ። እንዲሁም አስበልጠው ለሚከፍሉ ከ 10% እስከ 25% አጓጊ ቅናሽ አቅርበናል።
👉ለተጨማሪ ማብራሪያ 0912508401 ( ቁምላቸው የሽያጭ ኦፊሰር )
👉 U can conyact me in IMO ,Whatsapp , Telegram ,Viber
18/10/2023
👌👌 አስደሳች ዜና ለንግድ ሱቅ ፈላጊዎች👌👌