Rational View Media

Rational View Media

Share

03/05/2026

የትርክት ችግር!!

ኡስታዝ ያሲን ኑሩ መፍትሄው ልዩነቶቻችንን አክብረን፣ አምነን ተቀብለን፣ ተደምረን፣ ነጠላ ትርክትን ቀይረን በወል ትርክት ላይ ኢትዮጵያን ማቆም ብቻ ነው ሊያሻግረን የሚችለው ይላል።

12/04/2026

ሰዎችን ለመግደል በ10 ቢሊዮን የሚቆጠር ዶላር‼️

የኒውዮርክ ከተማ ከንቲባ ዞህራን ማምዳኒ በኢራን እየተካሄደ ስላለው ጦርነት ሲናገሩ ሰዎችን ለመግደል በአስር ቢሊዮን የሚቆጠር ዶላር እናወጣለን ነገር ግን ይህ ገንዘብ የዜጎችን ህይወት ለማሻሻል ሊውል ይችል ነበር ብለዋል።

​ከንቲባው አክለውም መንግስት ለጦርነት ሁልጊዜ በጀት ቢኖረውም ድሆችን ለመርዳትና መሰረታዊ ፍላጎቶችን ለማሟላት ሲመጣ ግን ገንዘብ የለም የሚል ሰበብ እንደሚያቀርብ በምሬት ገልጸዋል።

12/04/2026

This is the reason why no ceasefire agreement will be reached in Pakistan.

12/04/2026

በኢራን እና በአሜሪካ መካከል የተደረገው ድርድር ያልተሳካበት ምክንያት

Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address


Africa Avenue
Addis Ababa