Ethio-Addis Relator
16/05/2026
እፎይታ የንግድ ማዕከላት ሽያጭ ኤክስፖ ተከፈተ
| ካቮድ ኮሜሪሻል ሪል እስቴት ደረጃቸውን የጠበቁ የንግድ ማዕከላትን ሽያጭ
ኤክስፖ በዛሬው እለት በጊዮን ሆቴል አስጀምሯል።
ኩባንያው ዘመናዊ የንግድ ቦታዎችን ለነጋዴው ማኅበረሰብ በተመጣጣኝ ዋጋ ለማቅረብና የኪራይ ዋጋ ንረትን ለመቅረፍ ያለመ ሲሆን፣ ግንባታቸው የተጀመሩት ሦስቱ ፕሮጀክቶች በሚቀጥለው አንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ተጠናቀው ለደንበኞች እንደሚረከቡ ተገልጿል።
በአዲስ አበባ ከተማ ስትራቴጂካዊ ቦታዎች ላይ እየተገነቡ ያሉትን እነዚህን ማዕከላት አስመልክቶም ኩባንያው ልዩ የሽያጭ እና የቦታ ማስተዋወቂያ ኤክስፖ መርሃ ግብር በግዮን ሆቴል አዘጋጅቷል።
እነዚህ በግንባታ ላይ ያሉ የንግድ ማዕከላት በከተማዋ እምብርት እና ከፍተኛ የንግድ እንቅስቃሴ በሚታይባቸው ሽሮሜዳ፣ካሳንቺስ እና መገናኛ ባሉ ምቹ አካባቢዎች ላይ የሚገኙ በመሆናቸው ለንግድ ማኅበረሰቡ ተመራጭ ያደርጋቸዋል።
ማዕከላቱ በቴክኖሎጂ የተደገፉ ሰፊ የከርሰ ምድር የመኪና ማቆሚያዎች፣ የአውቶቡስ እና የታክሲ ተርሚናሎች ያሏቸው ሲሆን፣ ለአብነትም በሽሮሜዳ አካባቢ የሚገነባው ህንፃ "ጥበብ ሞል" በሚል ስያሜ የሚታወቅና አምስት የከርሰ ምድር ወለሎች ያሉት ነው።
በተመሳሳይ መልኩ በመገናኛ አካባቢ የሚገነባው ማዕከል "ካር ሞል" በሚል ስያሜ የሚጠራ ሲሆን፣ ዘመናዊ የአውቶቢስና ታክሲ ማቆሚያዎችን አካትተው የተዘጋጁ መሆናቸው በመርሐግብሩ ተገልጿል።
የእነዚህ ፕሮጀክቶች ሌላው ልዩ ባህሪ ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶችን በአንድ ጣሪያ ስር ማቅረብ መቻላቸው ሲሆን፣ "ጥበብ ሞል" የኢትዮጵያን የባህልና የእደ ጥበብ ውጤቶች በስፋት የሚያስተዋውቅበት የራሱ የሆነ ራዕይ ያለው ህንፃ ሆኖ ተቀርጿል።
ከዚህም በተጨማሪ ማዕከላቱ ከንግድ ቦታዎች ባለፈ ለቤተሰብ መዝናኛነት የሚያገለግሉ የተለያዩ ዘመናዊ መናፈሻዎችንና መዝናኛ ቦታዎችን ያካተቱ በመሆናቸው ለገዢዎችም ሆነ ለጎብኝዎች ልዩ ምቾትን የሚሰጡ ናቸው።
ግንባታቸው በተጨባጭ እየተከናወነ የሚገኘው እነዚህ ማዕከላት በአጭር ጊዜ ውስጥ ተጠናቀው ለአገልግሎት ዝግጁ መሆናቸው በዘርፉ ላይ የሚታየውን የቦታ እጥረት በከፍተኛ ደረጃ ያቃልላል ተብሎ ይጠበቃል።
ካቮድ የንግድ ማኅበረሰቡን አቅም ባገናዘበ መልኩ ምቹና የረጅም ጊዜ የክፍያ ሥርዓት የዘረጋ ሲሆን፣ ደንበኞች በቅድሚያ 10 በመቶ ብቻ በመክፈል ቀሪውን ክፍያ በሒደት ማጠናቀቅ የሚችሉበት ዕድል ተመቻችቷል።
ኩባንያው በግዮን ሆቴል ባዘጋጀው መርሃ ግብር ላይ ለሚሳተፉና የንግድ ቦታዎችን ለሚገዙ ደንበኞች እስከ 40 በመቶ የሚደርስ ከፍተኛ የዋጋ ቅናሽ እና ከአምስት በላይ የተለያዩ የክፍያ አማራጮችን አቅርቧል።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#ጌጡ
📞 አሁን ይደውሉ: +251996484835
💬 Telegram: https://t.me/EthioRelator
💬 WhatsApp: https://wa.me/message/VZ6R4L2WS5EGK1
📩 ዝርዝር መረጃ ለመቀበል መልእክት ይላኩ
🇪🇹
እስከ 40% ቅናሽ! በመሀል መገናኛ ፣ ሽሮሜዳ እና ካዛንችስ የሱቅ እና የቢሮ ባለቤት ሚሆኑበት ጊዜ አሁን ነው !!
እፎይታ ኤክስፖ ከግንቦት 8 - 14 በጊዮን ሆቴል !
ካቮድ ካለ የንግድ ማዕከል አለ !!
📞 አሁን ይደውሉ: +251996484835
💬 Telegram: https://t.me/EthioRelator
💬 WhatsApp: https://wa.me/message/VZ6R4L2WS5EGK1
📩 ዝርዝር መረጃ ለመቀበል መልእክት ይላኩ
🇪🇹
🚧 ግንባታ በፍጥነት ቀጥሏል!
📍 Shiro Meda
“Tibeb Mall” በሽሮ ሜዳ አሁን በከፍተኛ ፍጥነት እየተገነባ ነው!
👉 ይህ ቪዲዮ የአሁኑን የግንባታ እድገት ያሳያል
👉 ወደፊት የግብይት፣ የምግብ እና የመዝናኛ ማዕከል
🛍️ ሱቆች | 🍽️ ዓለም አቀፍ ሬስቶራንቶች | 🎮 መዝናኛ
💡 በአሁኑ ደረጃ መግዛት = ከፍተኛ የወደፊት ትርፍ
✔ በፈለጉት የካሬ አማራጭ
✔ ከ20% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
✔ የበዓል እስከ 35% ቅናሽ
✔ ተፈላጊ የግብይት አካባቢ
✔ ብዙ የደንበኛ ፍሰት
✔ ከ3 ዓመት በታች ወጪውን መመለስ የሚችል
📞 አሁን ይደውሉ: +251996484835
💬 Telegram: https://t.me/EthioRelator
💬 WhatsApp: https://wa.me/message/VZ6R4L2WS5EGK1
📩 ዝርዝር መረጃ ለመቀበል መልእክት ይላኩ
🇪🇹
🚧 ግንባታ በፍጥነት ቀጥሏል!
📍 Megenagna
የ“Kavod Commercial Car Mall” ፕሮጀክት አሁን በከፍተኛ ፍጥነት እየተገነባ ነው!
👉 ይህ ቪዲዮ የአሁኑን የግንባታ ሂደት ያሳያል
👉 የወደፊት ትልቅ የንግድ ማዕከል በመገናኛ
👉 በ18 ወራት የሚረከቡት
🏎️ ዘመናዊ የመኪና ማሳያ | 🛍️ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚሁኑ ሱቆች 🎮 ጌም ዞን 🍽️ የጣራ ላይ ፌስቶራንት, ጎ-ካርት ማጫወቻ
🏎️ Car Showroom | 🛍️ Multi purpose Shops | 🎮 Game Zone | 🍽️ Rooftop Go-Cart, Restaurant
💡 ዛሬ መግዛት = ነገ ትልቅ ትርፍ
✔ በተፈላጊ አካባቢ
✔ ከፍተኛ የደንበኛ ፍሰት
✔ ከ3 ዓመት በታች ወጪውን መመለስ የሚችል
📞 አሁን ይደውሉ: +251996484835
💬 Telegram: https://t.me/EthioRelator
💬 WhatsApp: https://wa.me/message/VZ6R4L2WS5EGK1
📩 ዝርዝር መረጃ ለመቀበል መልእክት ይላኩ
🇪🇹
18/04/2026
🏙️ በካዛንቺስ ዘመናዊ አፓርታማ ይያዙ!
በአዲስ አበባ ማዕከል ያለው ካዛንቺስ አዲስ የሪል እስቴት ፕሮጀክት አሁን ለሽያጭ ቀርቧል።
✔ ዋና ከተማ መሃል ያለ ቦታ
✔ ዘመናዊ ዲዛይን እና ጥራት ግንባታ
✔ ቀላል እና ተመቻቸ የክፍያ ዘዴ
✔ ለመኖር እና ለኢንቨስትመንት ተስማሚ
ይህ በፍጥነት የሚያድግ አካባቢ ውስጥ የተሻለ እድል ነው።
📞 ይደውሉ: +251996484835
💬 WhatsApp: https://wa.me/message/VZ6R4L2WS5EGK1
ክፍሎች ውስን ናቸው – ዛሬ ያነጋግሩን!
🏙️ በካዛንቺስ ዘመናዊ አፓርታማ ይያዙ!
በአዲስ አበባ ማዕከል ያለው ካዛንቺስ አዲስ የሪል እስቴት ፕሮጀክት አሁን ለሽያጭ ቀርቧል።
✔ ዋና ከተማ መሃል ያለ ቦታ
✔ ዘመናዊ ዲዛይን እና ጥራት ግንባታ
✔ ቀላል እና ተመቻቸ የክፍያ ዘዴ
✔ ለመኖር እና ለኢንቨስትመንት ተስማሚ
ይህ በፍጥነት የሚያድግ አካባቢ ውስጥ የተሻለ እድል ነው።
📞 ይደውሉ: +251996484835
💬 WhatsApp: https://wa.me/251972484833
ክፍሎች ውስን ናቸው – ዛሬ ያነጋግሩን!
14/11/2025
እስከ 25% የሚሆን ቅናሽ በውቢቷ ካሳንቺስ እና በነባር ሳይቶች ላይ ማድረጋችንን ስናበስሮ በደስታ ነው።
አያት ዞሮ መግቢያዬ
+251996484835
https://t.me/Ayat606060
https://wa.me/251996484835
14/11/2025
ለምን ከአያት አክሲዮን ማህበር አክሲዮን ይገዛሉ?
1.በአንድ አክሲዮን ብዙ ድርጅቶችን የሚያገኙበት ብቸኛው ድርጅት ስለሆነ (በሪል ስቴት ልማት ኢንቨስትመንት፣በሆቴልና ቱሪዝም ኢንቨስትመንት፣የኮንስትራክሽን ግብዓት ማምረቻ ኢንዱስትሪ ኢንቨስትመንት ፣በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ ኢንቨስትመንት ፣በትምህርት ኢንቨስትመንት፣በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት፣የህትመት እና ማስታወቂያ ኢንቨስትመንት ባለቤት ናቸው )
2. ስምንቱም ድርጅቶች ስራ ላይ መሆናቸው
3. ከህ ዳር 15 በኋላ ወደ ካፓታል ማርኬት ሊገባ ሰለሆነ ፈጥነው በመግዛት ተጠቃሚ ይሁኑ
4. በማንኛውም ሰዓት መሸጥ ስለሚችል
ማሳሰቢያ፦
1.ከህዳር 15 በኋላ ሸያጭ ሰለማይኖር ከወዲሁ ከ ድርጀቱ እንዲገዙ እና በኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ሊስት ሲደረግ አትርፈው ይሸጡ።
2.ሁሉም ባለአክሲዮኖች አክሲዮን በሚገዙበት ወቅት ማንነትን የሚገልፀ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ፤ መንጃ ፍቃድ፤ ፓስፖርት፤ ግሪንካርድ ።
3.በልጅዎት የሚገዙ ከሆኑ የልደት ሰርቴፊኬት ማቅረብ ይኖርባችኋል።
4.እንዲሁም በህጋዊ ወኪሎቻችሁ በኩል መየግዛት የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን።
ከአያት_ጋር_ቤተሰብ_ይሁኑ!
+251996484835
Telegram: https://t.me/Ayat606060
Telegram: https://t.me/AyatShare_Company
WhatsApp: https://wa.me/251996484835
07/11/2025
📢 የአያት አክስዮን ማህበር ባለ አክስዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ
✅የጉባዔው ዝርዝር መረጃ
🗓ቀን: እሁድ ህዳር 14 2018 ዓ /ም ከ 2:00 ጥዋት ጀምሮ
📍ቦታ: አያት( የተባበሩት አደባባይ )አፍሪካ ኮንቬንሽን ማአከል
ሁሉም ባለ አክስዮኖች በተጠቀሰው ቦታ አና ሰዓት አንዲገኙ አክስዮን ማህበሩ ጥሪ ያቀርባል
🔔ለቀጣይ ባለ አክስዮን ለመሆን ለምትፈልጉ!
ትርፋማነቱ ባለፉት አምስት አመታት ያረጋገጠው አያት አክስዮን ማህበር አባል ለመሆን የቀረው እድል
እስከ 07 ህዳር 2018 ዓ/ም ብቻ ነው:: ታድያ እርስውስ ምን ይጠብቃሉ?
የዚህ ወርቃማ እድል ተጠቃሚ ለመሆን ግዜው አሁን ነው!!
ከአያት_ጋር_ቤተሰብ_ይሁኑ!
+251996484835
Telegram: https://t.me/Ayat606060
Telegram: https://t.me/AyatShare_Company
WhatsApp: https://wa.me/251996484835
የካዛንቺስ አዲሱ ሳይት አሁናዊ የግንባታ ሁኔታ
እስከ 25% የሚሆን ቅናሽ በውቢቷ ካሳንቺስ እና በነባር ሳይቶች ላይ ማድረጋችንን ስናበስሮ በደስታ ነው።
አያት ዞሮ መግቢያዬ
+251996484835
https://t.me/Ayat606060
https://wa.me/251996484835
10/09/2025
ልዩ የበዓል ስጦታ!
እስከ 25% የሚሆን ቅናሽ በውቢቷ ካሳንቺስ እና በነባር ሳይቶች ላይ ማድረጋችንን ስናበስሮ በደስታ ነው።
መልካም አዲስ ዓመት
አያት ዞሮ መግቢያዬ
+251996484835
https://t.me/Ayat606060
https://wa.me/251996484835
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Ayat Train Station, Ayat Mall
Addis Ababa