GebetaTube
22/04/2026
ከመንግስት ሠራተኞች:-
"ወርኃዊ ደመወዝ የሳምንት ወጪ መሸፈን አቅቶታል፤ ኑሮው ዳገት ሆነብን!"
23/03/2026
እንኳን ለ6ኛው ሳምንት ታላቁ አቢይ ፆም (ገብር ኄር) በሰላም አደረሳችሁ! 🙏✨
ይህ ሳምንት፣ ቀሪውን የፆም እና የፀሎት ጊዜ በበረከት፣ በትግስት እና በእምነት ለመጨረስ አዲስ ብርታት የሚሰጠን ይሁን። እግዚአብሔር አምላክ ፆማችንን እና ፀሎታችንን ይቀበልልን። 🙌📖
የፆሙን የመጨረሻ ሳምንታት በሰላም አጠናቀን ለብርሃነ ትንሳኤው በደስታ ለመድረስ ያብቃን። 🕊️🕯️
#አቢይፆም #ገብርኄር #6ኛውሳምንት #ጾም #ጸሎት #በረከት #እምነት #ክርስትና #ትንሳኤ #ገበታቲዩብ
21/03/2026
ሰበር ዜና፦ ኢራን ለዓለም አቀፍ ገበያ የምታቀርበው ምንም ዓይነት ትርፍ የነዳጅ (Crude oil) ክምችት እንደሌላት አስታወቀች።
ምንጭ፦ ብሪክስ ኒውስ (BRICS News)
Want your establishment to be the top-listed Arts & Entertainment in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa