Arsenal supporters
05/05/2026
SHARE SHARE SHARE!!!!!
20/08/2025
ዝግጁ ጀመአው? Share share share
20/08/2025
በኢዜ ዝዉዉር ላይ ዛሬ ምንድን ነዉ የተፈጠረዉ?
ከሰሞኑ በተከታታይ ስለ 27 አመቱ እንግሊዛዊው ኢንተርናሽናል ኢዜ ወደ ቶተንሀም ለመዘዋወር መቃረቡን በተለያዩ ሪፖርቶች እየሰማን ነበር ነገር ግን ከሰዐታት በፊት አርሰናል ይህን ዝዉዉር መጥለፉን ተሰምቷል። ምንድን ነዉ የተፈጠረዉ?
ዛሬ ጠዋት ቶተንሀም እና ክርስቲያል ፓላስ በኢዜ ዝዉዉር ሙሉ በሙሉ ከስምምነት ደርሰዉ ነበር፤ኢዜም ቶተንሀምን ለመቀላቀል ተስማምቶ ነበር ነገር ግን ክርስቲያል ፓላስ ነገ በኮንፈረንስ ሊግ የፕላይ ኦፍ ጨዋታ ስላለባቸዉ ኢዜ ይህን ጨዋታ እንዲጫወትላቸዉ ይፈልጉ ነበር።
ቶተንሀምም ይህን ሀሳብ ተቀብሎ ዝዉዉሩን የመጨረሻዉ ምዕራፍ ከጨዋታዉ በኋላ ለማድረግ አቅደዉ ነበር።
ነገሮች የተለዋወጡት ዛሬ ከሰዐት በኋላ ነበር መድፈኞቹ ቶተንሀም ካቀረበዉ የዝዉዉር ሂሳብ ጋር የሚቀራረብ ተመሳሳይ ጥያቄ ለፓላስ አቀረቡ ኢዜም ቢሆን ከአርሰናል ስሜታዊ ቁርኝት እንዳለዉ እና አርሰናል እንደሚወድ ተሰምቷል።
ነገርየዉ ለቶተንሀም ተስፋ አስቆራጭ እንደሆነ እና ተጫዋቹን ወደ ስብስባቸዉ ለመቀላቀል የተቻላቸዉን ነገር በሙሉ ማድረጋቸዉንም የቴሌግራፉ እዉቅ ፀሀፊ ማት ሎዉ ዘግቧል።
SHARE
04/03/2024
ይለያሉ🤌🏽🤌🏽🤌🏽🤌🏽🤌🏽🤌🏽
Hitting six on the road 🙌
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa