Ethio Technology Solution

Ethio Technology Solution

Share

Photos 11/01/2022

በኢ/ኦ/ተ/ቤ ስታቫንገር ደብረ ገነት መድኃኔ ዓለም ወኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን
+ + +
በኖርዌይ ስታቫንገር የኢ/ኦ/ተ/ ደብረ ገነት መድኃኔዓለም ወኪዳነ ምሕረት ቤተክርስቲያን ታላቁ አባት ብጹዕ አቡነ ጎርጎሪዎስ ካልዕ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክንን በዓለም መድረክ ወክለው ከላይ ለተገለጸዉ ሐዋርያዊ አገልግሎታቸው ወደ ኖርዌይ ስታቫንገር መምጣታቸውን ተከትሎ እ. ኤ. አ 1994 ዓ.ም በፈቃደ እግዚአብሔር ልትመሠረት ችላለች ።
http://mvnt.us/m1281004

21/10/2020

የዩኒቨርሲቲዎች የቅበላ መርሃ ግብር ይፋ ተደረገ ፦

የሁሉም የሀገሪቱ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የሚቀበሉት ከ23/02/2013 ዓ/ም ጀምሮ ሲሆን የቅበላ መርሃ ግብር ከላይ የምትመለከቱን ይመስላል።

* ይህን መረጃ የኢፌዴሪ ሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ሙሉ ነጋ አረጋግጠውልናል።

20/10/2020

የአገልግሎት ጊዜ ያበቃ ፓስፖርት በተመለከተ ፦

የአገልግሎት ጊዜ ያበቃ ፓስፖርት ለማመልከት ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው፡፡

1. ይህን አገልግሎት ለማግኘት የሚያስፈልጉ ሁሉንም ሰነዶች ማዘጋጀት ፡

የአገልግሎት ጊዜው ያበቃው ፓስፖርት የመረጃ ገጽ ኮፒ

2. የሚያመለክቱት ለአስቸኳይ አገልግሎቶች ከሆነ የሚከተሉት የግድ ሊኖሩዎት ይገባል ፦

• የሕክምና ደብዳቤ
• የትምህርት እድል እና ዲቪ
• ከተፈቀደለት ድርጅት የተጻፈ ደብዳቤ
• የውጭ ሀገር የነዋሪነት ፍቃድ
• የግብዣ ደብዳቤ
• አስቸኳይ የስራ ጉዞ
• በሀዘን/ጋብቻ ምክንያት የሚደረግ ጉዞ

3. ለሚመርጧቸው አገልግሎቶች የሚከፈለውን የአገልግሎት ክፍያ እዚህ ላይ ያረጋግጡ>፦

• ለ32 ገጽ ፓስፖርት - 600
• ለ64 ገጽ ፓስፖርት - 2186
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከፍላችሁ online አድራሻ ላይ አባሪ ያደርጉታል።

አድራሻ እስኪገለፅላችሁ በትዕግሥት ጠብቁ።

የኢሚግሬሽን ፣ ዜግነትና የወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ
ጥቅምት 10/2013 ዓ/ም

Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address


Addis Ababa
ET