TrioEd Consultancy
ትምህርት ለምን ?
Why Education ?
ትምህርት
በተፈጥሮ የተሰጠንን የተደበቀ አቅም አውጥተን እንድንጠቀም የሚያገለግል ዓይነተኛ መሳሪያ ነው ።
• አሁን ባለንበት 21ኛው መቶ ክ/ዘመን ት/ቤቶች 'ልጆች እንዴት እንደሚማሩ የማስተማር / Teach how to learn / ከፍተኛ ሚና መጫዎት ይጠበቅባቸዋል ።
• ተማሪዎችን በመማር ማስተማር ሂደቱ የተወሰኑ ቅደም-ተከተሎችን እንዲከተሉ ፤ ከህጎች እንዳያፈነግጡ ማድረግ እና አንድ ዓይነት የእውቀት መንገድ ብቻ እንዲከተሉ ማድረግ የትምህርት ፍላጎታቸው በእጅጉ እንዲቀንስ ዋነኛ መንስዔ ይሆናል ።
• በተጨማሪም ከጊዜ ወደ ጊዜ በራሳቸው ላይ ጥርጣሬ ያድርባቸዋል ። የመረጃ እጥረት ሳያጋጥማቸው ነገር ግን በራስ የመተማመን መንፈሳቸው ደካማ ይሆናል ።
ይህም የምናብ ሃይልና የፈጠራ ስራ እንዲቀጭጭ አሉታዊ መንስዔ ይሆናል።
ስለሆነም ያለንን የውስጥ አቅም በተሻለ መልኩ የመጠቀም ፍላጎት፣ የሀገር ስልጣኔ እና አለም አቀፍ ተወዳዳሪነት ጉዳይ ጥያቄ ውስጥ ይገባል ።
_ _ _ ይቀጥላል !
TrioEd Consultancy
Ginbot 6 / 2016 EC
13/05/2024
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Address
Addis Ababa