Sele Enat Mahiber
19/10/2025
መልካም የዓለም የእጅ መታጠብ ቀን! 💧
ልጆቻችን እጃቸውን በትክክል መታጠባቸውን እንከታተል። በየቀኑ እጃችንን በመታጠብ ራሳችንንና ሌሎችን ከበሽታ እንጠብቅ! የዓለም የእጅ መታጠብ ቀንን ቅዳሜ በስለእናት የበጎ አድራጎት ድርጅት እናከብራለን።
📞 0940656565
📞 0921939393
Happy Global Handwashing Day! 💧
We encourage all of our children to wash their hands properly. Let's protect ourselves and others from illness by washing our hands daily! We will celebrate it at the Sele Enat Charitable Organization on Saturday.
📞 0940656565
📞 0921939393
የማኅበራዊ ሚዲያ አድራሻዎቻችን፦
Telegram |Facebook |LinkedIn |Instagram |TikTok |YouTube |X|Website
11/09/2025
🌻🌻ከዘመን ዘመን አሸጋግሮ ደግሞ አዲስ ተስፋ ደግሞ አደስ እድል የሰጠን ፈጣሪ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🌻🌻
እንኳን ለ2018 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ ፡፡
አዲሱ ዓመት የሰላም የጤና የስኬት ይሁንላችሁ ፡፡
የተሻለ የልጅነት ጊዜ ለሁሉም ህፃናት!
🌻🌻🌻🌻
30/03/2025
Eid Mubarak, beloved Muslim families of Sele Enat! 🌙✨ May your celebration be filled with joy, love, and the abundant blessings you truly deserve. Cherish every moment! 🙏🎉
ሼር፣ ሼር ፣ሼር፣ ሼር ፣ሼር፣ ሼር ፣
29/01/2025
ውድ የስለ እናት ቤተሰቦች እንደምን ከረማችሁ! እንደ ተለመደው የቡና ☕️ ጠጡ ☕️ ፕሮግራማችን በየካቲት 02/ 06/ 2017 ዓ.ም 🎤 > በሚል አለም አቀፍ የካንሰር ቀንን አስመልክቶ በተዘጋጀ የግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራም ከተጋባዥ እንግዶቻችን ጋር በደማቅ ሁኔታ እናከብራለን በእለቱ የተለያዩ የኪነ ጥበብ ስራዎች ከመድረኩ ወደ እናንተ ይቀርባሉ 🌟
ስለ እናት የበጎ አድራጎት ድርጅት
የተሻለ የልጅነት ግዜ ለሁሉም ህፃናት!
📍አድራሻ አዲስ አበባ ሳር ቤት፣ ቫቲካን ኤምባሲ እና ዳማ ትሬዲንግ አካባቢ ኢትዮጲካ ሬስቶራንት ጎን ፤ ሁሌ ቡና ፊት ለፊት
ለበለጠ መረጃ
☎️በስልክ ቁጥር
+251 940656565
+251 921939393
+251 113712391
"የተሻለ የልጅነት ጊዜ ለሁሉም ህፃናት"
A Better Childhood for every child
17/12/2024
ውድ የስለ እናት ቤተሰቦች የ2017 አይ ኤፍ ኤች/አክራ የዱላ ቅብብል ሩጫ በበጎ አድራጎት ድርጅቶች ዘርፍ 3ኛ ደረጃ በመያዝ አሸናፊ ሆነናል።
ታህሳስ 5 ቀን 2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ከቻይናው ኮሙኒኬሽን ኮንስትራክሽን ካምፓኒ/cccc/ እና ከታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ጋር በመተባበር የተካሄደው ዓመታዊው የዱላ ቅብብል ሩጫ ውድድር ላይ ድርጅታችን በበጎ አድራጎት ድርጅቶች ዘርፍ ውድድሩን አካሄዶ በሦስተኛ ደረጃ በማጠናቀቅ የእውቅና የምስጋና ሰርተፍኬት ተሸላሚ ሆነናል።
በቢዝነስ፣በመንግስት፣ በኤምባሲዎች፣ በጂም ቤቶች፣ሆቴል እና ሬስቶራንት፣ የባንክ እና ኢንሹራንስ እንዲሁም መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች መሳተፋቸው ተመልክተናል።
ማራኪ በነበረው ውድድር ላይ ድርጅታችንን ወክላችሁ የተወዳደራችሁ በጎ ፍቃደኞችን በምናሳድጋቸው ህጻናት ስም ከልብ እናመሰግናለን።
ያመጣችሁት ውጤት የጋራ የልፋት ውጤት መሆን አውቃችሁ ወደፊትም በጋራ በበጎ ስራ ላይ መሳተፍ የህሊና እርካታ እንደሚገኝበት በመረዳትና ማህበራዊ ግዴታችሁን እየተወጣችሁ መሆኑ በመገንዘብ ከዚህ በበለጠ በማጠናከር አብራችሁን ቆሙ ተስፋ እያደረግን በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን።
ስለ እናት የበጎ አድራጎት ድርጅት
📍አድራሻ አዲስ አበባ ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አካባቢ ዳማ ትሬዲንግ ጎን ሁሌ ቡና ፊት ለፊት
ለበለጠ መረጃ
☎️በስልክ ቁጥር
+251 113710770
+251 113712391
+251 940656565
+251 921939393
"የተሻለ የልጅነት ጊዜ ለሁሉም ህፃናት"
A Better Childhood for every child
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the organization
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
25136