Tesfaye

Tesfaye

Share

Photos from Tesfaye's post 21/01/2026

በ60 ሚሊዮን ሎተሪ የአሸናፊ እጣ ቁጥሮች ዝርዝር፤

05/01/2026

የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 042 ታህሳስ 27ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል

03/12/2025

በ60 ሚሊዮን ብር ሎተሪ የ1,000 ብር ሽልማት አሸናፊዎች ዝርዝር:-

ውድ ደንበኞቻችን የሁሉንም አሸናፊዎቻችን ዝርዝር በየቀኑ የምንለጥፍ ሲሆን እንድትከታተሉን እናሳውቃለን።

ዛሬ የ60 ሚሊዮን ብር ሎተሪ ከሚቆርጡ መካከል
👉 1 እድለኛ 50,000 ብር፣
👉 24 እድለኞች 5,000 ብር
👉 እንዲሁም 30 እድለኞች 1,000 ብር አሸናፊ ይሆናሉ!

የ60 ሚሊዮን ብር ሎተሪ ገበያ ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስካሁን ድረስ
👉 6 እድለኞች የ1 ሚሊዮን ብር ፣
👉 2 እድለኞች የዘመናዊው I PHONE 17 PRO MAX፤
👉 1 እድለኛ የSAMSUNG S25 ULTRA፤
👉 1 እድለኛ የ3 ቀናት የዱባይ ደርሶ መልስ ትኬትና የቆይታውን ሙሉ ወጪ፤
👉 1170 እድለኞች የ1,000 ብር አሸናፊ ሆነዋል!
ሁሉንም አሸናፊዎች በማህበራዊ ድረ ገፆቻችን መመልከት ይችላሉ።

ቀጣይ እድለኛ እርስዎ እንዲሆኑ የሎተሪ ትኬትዎን በቴሌብር ሱፐር አፕ፣ በ*8989 # ወይም www.ethiolottery.et ይቁረጡ!

መልካም እድል!

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት!

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address


Addis Ababa