ChosenDaughter
14/12/2025
ዛሬ ጆኒ ወንድሜ ቀጥሮኝ ተገናኘንና በጣም ብዙ ነገር አወራን ተመካከርን። ጆኒ የአለም ነገር በጣም ሰልችቶታል ወደ ጌታ ቤት መመለስ ይፈልጋል። ጌታ ኢየሱስን ይወዳል ተመልሶ የልጅነት አምላኩን ማክበር ይፈልጋል። ነገር ግን ብመለስ ይቀበሉኛል አይቀበሉኝም የሚል ፍርሀት አለበት። ወገኖቼ ወደአለም ሄደዉ ሙዚቃ የሚጫወቱ ልጆች የአብዛኛዎቹ ልጆች ጥያቄ ነዉ። ከልክ ያለፈ ተሳዳቢና ነቃፊ ሰዎች እየበዙ ለመመለስ እየፈለጉ ያሉትን ወገኖችን እንቅፋት የሚሆኑ የምህረት ልብ የሌላቸዉ የሰዉ መመለስ ቅር የሚላቸዉ ሰዎች ቢኖሩም ጌታ የማዳን ስራዉን አላስቆሙትም። ወገኖቼ መተዉ ሙዚቃ ቢጫወቱም ባይጫወቱም ይምጡልን የምትሉ እስቂ ዛሬ እንፀልይላቸዉ። ዛሬ ከጆዬ ጋር ፀልየናል። በጣም ብዙ ትዉልድ ሊመጣ ነዉ ልባችንን አስፍተን እንፀልይላቸዉ። እወዳችኋለዉ
06/11/2023
Awtaru Kebede Ministry
Awtaru kebede
GRAPHICS BY:- Agape Design
ስልክ : 0703050150
በTelegram : ያናግሩን
✍️ ይህንን የፌስ ቡክ ፔጃችንን ፎሎው በማድረግ ይሁኑ
13/10/2023
Prophet Eyosiyas
Prophet Eyosiyas
GRAPHICS BY:- Agape Design
ስልክ : 0703050150
በTelegram : ያናግሩን
✍️ ይህንን የፌስ ቡክ ፔጃችንን ፎሎው በማድረግ ይሁኑ
07/10/2023
Bereket Tesfaye
GRAPHICS BY:- Agape Design
ስልክ : 0703050150
በTelegram : ያናግሩን
✍️ ይህንን የፌስ ቡክ ፔጃችንን ፎሎው በማድረግ ይሁኑ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
12/06/2025