Etherbal

Etherbal

Share

22/02/2026

ያለ ጊዜው የሚመጣ የፀጉር መሳሳት ችግር ያሳስብሀል?እግዲያውስ በቀላሉ የምትገላገልበትን መላ አካፍልሀለው።

አንተም ከቻልክ ይህን ሚስጥር ለሌሎች አጋራልኝ ቀጥዪ የኢትኸርባል ምርት የሆኑትን አፊ ካስተር ዘይት እና አሎ ሄር ግሮዝ ኦይልን ላስተዋውቅህ።

እነዚህን ምርቶች በመጠቀም በቀላሉ ተፈጥሯዊ በሆነ መንገድ ፀጉርህን መጠበቅ እና መንከባከብ ትችላለህ ካልሆነ ግን በርካታ ብር አዉጥተህ የፀጉር ንቅለ ተከላ ማድረግ ይኖርብሀል።

ደንበኛዬ ዘላለም ከቢሾፍቱ ፣ አብረሀምን ከአዲስ አበባ፣ አናኦልን ከደሴ እና ሌሎችን ጨምሮ ብዙ ተጠቀሚዮቼ ምርቴን በአግባቡ ተጠቅመው በሶስት ወር ውስጥ ለውጥ እንዳመጡ ምስክርነታቸውን በዚሁ ገፅ ሳሳያችሁ ቆይቻለሁ ።

ውድ ደንበኞቼ መጠቀማችሁን አታቋርጡ ምክንያቱም አንዳንዶች ላይ ለውጡ ቀስ ብሎ ሊመጣ ይችላል።

ይሄም በተፈጥሯዊ ሁኔታ ወይም በፀጉራችን የጉዳት መጠን ምክንያት የቅባቱ አቀባበል ሊለያይ ስለሚችል ነው ።

ትንሽ ስለ አፊ ካስተር ዘይት ...

የካስተር (ጉሎ) ተክል በአብዛኛው የአለማችን ክፍል የሚበቅል ቢሆንም ፤ ከፍተኛ ጥራት ያለው ጉሎ የሚበቅለው በህንድ ፣ በጃማይካ እና በሀገራችን ኢትዮጵያ ነው።

አፊ ካስተር ዘይትም የፀጉር ማገገሚያ ሚስጥር ሆና ለፀጉር እድገት ተፈጥሯዊ አማራጭ ከሆነች ቆየች ብዙ ደንበኞቼም ይህን ምርት በመጠቀም ለውጥ አይተዋል ።

አፊ ካስተር ዘይትን እንደዛው እየተጠቀምክ ጎን ለጎን በማንኛውም ጊዜ እንደ መደበኛ ቅባት የምትጠቀመው አሎ ሄር ግሮውዝ ኦይል የተባለ ምርት በተጓዳኝ ደንበኞች እንዲጠቀሙ እመክራለሁ ።

አሎ ሄር ግሮውዝ ኦይል ...

እሬትን ጨምሮ ከ 9 ተፈጥሯዊ ዘይቶች የተዘጋጀ ሲሆን

ጠቀሜታው

🌱ፀጉርን መመገብ
🌱ፀጉር እንዳይሰባበር ማድረግ
🌱እንዳይሰነጠቅ /split ends/
🌱ፀጉርን ማብዛት እና አዲስ እንዲበቅል
🌱ለፎረፎር
🌱የተጎዳ ፀጉር ካለህ እንዲያገግም

አጠቃቀሙ :-

በሳምንት ሶስት ቀን ቆዳ ቆዳውን እያሻሹ እንደ መደበኛ ቅባት ፀጉራችንን ተቀብተን መዋል መታጠብ አይጠበቅብንም።

እንደ አብዛኞቹ ደንበኞቼ ከሆንክ ደግሞ አመርቂ ለዉጥ እንደምታይ እና አንተም ለምስክርነት እንደምትሰጥ አልጠራጠርም።

ስለዚህ በአቅርቦት ምክንያት ዋጋ ለመጨመር ሳልገደድ በፊት በጥቅል ፓኬጅ ከሚከተሉት አንዱን ከፈለግክም ጨምረህ እንድትጠቀም እመክርሀለው ።

ምርቴ ለሴቶችም ጭምር መፍትሄ በመሆኑ ለአንተም ቢሆን ለአጋርህ በጥቅል እንድትገዛ አዘጋጅቼልሃለው።

የኢትኸርባል ልዩ ጥቅል :-
🧔የወንዶች የፀጉር ጥቅል/ፓኬጅ/፡
1 አሎ ሄርግሮውዝ ኦይል
1 አፊ ካስተር ኦይል
1 አሎ ሶፕ

👩‍ ለሴቶች የፀጉር ጥቅል/ፓኬጅ/፡
1 አሎ ሄርግሮውዝ ኦይል
1 አፊ ካስተር ኦይል
1 ሄር ፉድ

🌝የፊት ጥቅል/ፓኬጅ፡
2 አሎ ሶፕ
1 ሞካ ሶፕ

በዚህ መንገድ በመጠቀም የተሻለ ውጤት እንደምታመጡ አልጠራጠርም።

በድጋሚ ምርቶቹን የት እናገኘዋለን ብለው አያስቡ አዲስ አበባ በሃያ ሁለት እና መገናኛ ሱቆቻችን ፣ በየክፍለ ሀገሩ ባሉ ወኪሎቻችን ፤ በተጨማሪም አዲስ አበባ ለሚገኙ ደንበኞች ያሉበት ድረስ እንደምናመጣ ስንነግርዎ በታላቅ ደስታ ነው።

አድራሻችን
ሃያ ሁለት ባታ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ

ደውለው ለማዘዝ በ 0965 585858 ይደውሉ።

27/01/2026

ውድ የኢትኸርባል ቤተሰቦች አሎ ሄርግሮውዝኦይልን ሞክረዋል?

የኢትኸርባል ምርት ፀጉር እንዳይሰባበር እንዲሁም ፎሮፎርና ድርቀትን ለመከላከል እና ለሌሎችም የሚሆን ለሁሉም ፀጉር ተስማሚ የሆነ ምርታችንን ይሞክሩትና ለዉጡን እርስዎም ይመስክሩ።

ይዘት፦
✅ Castor oil,
✅ Coconut oil,
✅ Aloe vera,
✅ Rosemary E/oil,
✅ Lavender E/oil,
✅ Sunflower oil & Vitamin (vit A,B,C,E,
✅ Omega-3,6,9 ron
✅ Manganese recinoleic acid

እና ከተለያዩ ተፈጥሯዊ ግብአቶች የበለጸገ ለሁሉም አይነት ፀጉር ተስማሚ

አጠቃቀም :-
✨ በሳምንት ሶስት ቀን ከሁለት እስከ ሶስት ደቂቃ ቆዳ ቆዳውን እያሻሹ መቀባት እና ፀጉራችን ላይ ተቀብተን መዋል

ለበለጠ መረጃ
📞 0965 585858

22/01/2026

ኢትኸርባል ሞካ የቡና ሳሙና

ብናን ከመጠጣት ባሻገር ብዙዎች ለቆዳ እንክብካቤ ይጠቀሙበታል ፤ ኢትኸርባል ከቡና እና ከአጃ የተዘጋጀ የፊት ሳሙና ጀባ ይላቹሀል።

ቆዳችን በየ 28 ቀናት ከውስጥ ወደ ውጪ እራሱን እንደሚያድስ ያውቃሉ?

ለዚያነው ቆዳችንን በየጊዜው እስክረብ ማድረግ ያለብን የኢትኸርባልን ሞካ ሳሙና ስንጠቀም የሚከተሉትን ጠቀሜታዎች እናገኛለን።

🌱 የፊትን ቆዳን በተፈጥሮ መንገድ ያፀዳል
🌱 ቆዳን ይመግባል
🌱 የሞቱ የቆዳ ህዋሳትን ያስወግዳል
🌱 የፊት ቆዳን ጥርት ያለ እንዲሆን ያደርጋል
🌱 ውብና አንፀባራቂ ቆዳ እንዲኖረን ያስችላል

አጠቃቀሙ በጣም ቀላል

መጀመሪያ ፊታችንን በውሃ ማራስ፤ከዚያ በደንብ አረፋ በማድረግ ፊታችንን በእጆቻችን ጣቶች በክብ ቅርፅ እያሸን በደንብ ማሳጅ ማድረግ ።

ከ2-5 ደቂቃዎች በንፁህ ውሃ መታጠብ በሳምንት እስከ 3 ቀን እንደየ ቆዳችን አይነት መጠቀም እንችላለን ።

ዛሬውኑ በሞካ ሳሙና ይታጠቡ!

ለበለጠ መረጃ 0965 585858 ይደውሉ።

20/01/2026

ማየት ማመን ነው ደንበኛችን ዘላለም ከደብረዘይት በሶስት ወር ውስጥ የኢትኸርባል አፊ ካስተር ተጠቅሞ ያመጣውን ለውጥ በፎቶ ላሳያችሁ።

ልክ እንደ ዘላለም ላለፉት ዘጠኝ አመታ በርካታ ደንበኞቻችን አስገራሚ ለውጥ እና ውጤት አይተዋል።

አንተም ወንድሜ እስከ 3 ወር ሳታቆራርጥ በትክክል ከተጠቀምከው ለውጡን ማየት ትችላለህ።

አጠቃቀሙ በጣም ቀላል ነው!

በሳምንት ሁለት ቀን ቆዳ ቆዳውን እያሸህ መቀባት ከዚያም ሄር ኦይል ቅባቱን በሳምንት 3 ቀን እንደ መደበኛ ቅባት ተቀብህ መዋል።

ሱቃችን ይባላል።

በተፈጥሯዊ ኮስሞቲክስ ምርቶችን በማምረት ረጅም ልምድ እና እውቀት አለን።

ለበለጠ መረጃ 0965 585858 ይደውሉ።

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


22 Bata Complex Ground Floor And Also We Can Deliver To You Call Us 0965 585858 & 0965 653141
Addis Ababa