Mirna viwe
30/06/2026
የችግኝ ተከላ ስራችን ለነገዋ ኢትዮጵያ የምናኖረው የአረንጓዴ አሻራችን ነው!
ተስፋን እንትካል በሚል መርህ ሀሳብ የተጀመረው የ2018 ሃገር አቀፍ አረንጓዴ አሽራ በቦሌ ክፍለከተማ በተሻለ እና ከፍ ባለ ተግባር እየተከናወነ ይገኛል።
በመሆኑ ችግኝ መትከል ለራሳችን ንጹህ አየር፣ ለምድር ጥበቃ እና ለልጆቻችን የተሻለ የወደፊት ህይወት መፍጠር ያስችላል ችግኞችን መትከል ብቻ ሳይሆን፣ እስኪጸድቁ ድረስ መንከባከብ የሁላችንም የዜግነት ድርሻ ነው።
የቦሌ ክፍለከተማ ማህበረሰብም ችግኝን መትካል ንጹህና አየርን የአፈር መሸርሸርን መጠበቅ፣ የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ፣ ለከተማችን ደግሞ አረንጓዴ ውቤት መሆኑን ተረድተው በነቂስ በመውጣት ተክሏል።
#የአረንጓዴአሻራ #የችግኝተከላ #ኢትዮጵያ #ለነገዋኢትዮጵያ
29/06/2026
24/06/2026
23/04/2026
Want your business to be the top-listed Food & Beverage Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Adiss
Addis Ababa