Itqaan Institute for Islamic Research - IIIR

Itqaan Institute for Islamic Research - IIIR

Share

15/07/2024

አሹራዕን የቻልን በፆም ያልቻልን በተለያዩ ዒባዳዎች እና ዱዓዕ በማብዛት እንጠቀመው ጌታችን ይምረን እና ኸይሩን ይጽፍልን ዘንድ እንማጸነው❤️
አላህ ይቀበለን🤲🏾🤲🏾🤍
روى عبدالله بن عباس رضي الله عنهما قال: «حِينَ صَامَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ يَوْمَ عَاشُورَاءَ وَأَمَرَ بِصِيَامِهِ قَالُوا يَا رَسُولَ اللَّهِ، إِنَّهُ يَوْمٌ تُعَظِّمُهُ الْيَهُودُ وَالنَّصَارَى، فَقَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ: "فَإِذَا كَانَ الْعَام الْمُقْبِلُ إِنْ شَاءَ اللَّهُ صُمْنَا الْيَوْمَ التَّاسِعَ". قَالَ فَلَمْ يَأْتِ الْعَامُ الْمُقْبِلُ حَتَّى تُوُفِّيَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ» [رواه مسلم 1916].

ኢትቃን እስላማዊ ጥናት እና ምርምር ኢንስቲትዩት
"በስልኮ ርቀት ብቻ"
ባሉበት ቦታ ሆነው ኢስላማዊ እውቀቶን ያሳድጉ
📞 0941271690

whatsapp
https://wa.me/message/GABDBDOWRAQMK1

Telegram
https://t.me/Itqaan_IIIR

Facebook https://www.facebook.com/profile.php?id=100091270843565

08/07/2024

Join our telegram channel now🙏🏾🙏🏾
https://t.me/Itqaan_IIIR

24/06/2024

وَإِنَّهُ لَتَذْكِرَةٌ لِّلْمُتَّقِينَ

እርሱም (ቁርኣን) ለጥንቁቆቹ መገሠጫ ነው፡፡

ልብን በኢማን ኑር የሚሞላ አስታዋሽ ፣ ጀግንነትን እና ብርታትን በውስጣችን አንግሶ ወደ ቀጥተኛው መንገድ የሚወስድ ፣ በድካም ወቅትም አላህ ደጋፊ እና ረጂ መሆኑን እንድናስታውስ እና ተቅዋችንም ታማኝነታችንም እንዲጨምር ይህች አያህ ለምዕመናን ልብ ማርግያ ፣ ወደ ብርሃን መውሰጃ እና ተስፋን በልቦች ማንገሻ ሆና ተሰጠችን ።
አልሐምዱሊላህ 🤲🏾🤲🏾
✨✨📖📖✨✨

ኢትቃን እስላማዊ ጥናት እና ምርምር ኢንስቲትዩት
"በስልኮ ርቀት ብቻ"
ባሉበት ቦታ ሆነው ኢስላማዊ እውቀቶን ያሳድጉ
📞 0941271690

whatsapp
https://wa.me/message/GABDBDOWRAQMK1

Telegram
https://t.me/Itqaan_IIIR

Facebook https://www.facebook.com/profile.php?id=100091270843565

19/06/2024

የቁርዓንን ትርጉም የተረዱ ፣ ተወኩልን ያስተማሩን ፣ የአላህን ቃል የተወዳጁ እና ያከበሩ ፣ ጀግንነትን ቆራጥነትን ለዲናቸው በመስራት ፣ ተስፋን በመሰነቅ ለልቦቻችን ኩራትና ወኔን የዘሩበት ህዝቦች በሙሉ ምስጋና ለነሱ ይሁን 🙏🏾❤️❤️ አላህ ነስሩን ያቅርብልን🤲🏾🤲🏾

ኢትቃን እስላማዊ ጥናት እና ምርምር ኢንስቲትዩት
"በስልኮ ርቀት ብቻ"
ባሉበት ቦታ ሆነው ኢስላማዊ እውቀቶን ያሳድጉ
📞 0941271690

whatsapp
https://wa.me/message/GABDBDOWRAQMK1

Telegram
https://t.me/Itqaan_IIIR

Facebook https://www.facebook.com/profile.php?id=100091270843565

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Garman
Addis Ababa
1000