Erer Gootaa
14/06/2026
አስገድዶ ማስለቀስና የንፁሃንን ህይወት ለፖለቲካ መሸጫ ማድረግ የፅንፈኝነት የመጨረሻው ጥግ ነው። በአገር ውስጥ ጥፋት እየፈበረኩ፣ ለውጭ ባለስልጣናት ደብዳቤ በመጻፍ ጥቅማጥቅም ለመሸመት የሚሯሯጡት የሞት ነጋዴዎች ጭምብል ተገፏል!
14/06/2026
የሰው ልጅ ህይወት መጫወቻ አይደለም! የፅንፈኞች ድራማ የንፁሃንን ደም በከንቱ የሚያፈስ ነው። ለለንደን ባለስልጣናት በሚላክ ደብዳቤ የሀገርን ክብር ማጉደፍ እና ህዝብን በውሸት ማተራመስ መቆም አለበት። እነዚህን የሞት ነጋዴዎች እናጋልጣቸው። #አትሸንገሉ #ኢትዮጵያ
14/06/2026
ፅንፈኛዉ አይሞትም አይከስርም ❗️
Formula' ዉ ቀላል ነዉ #ታስገ*ላለክ ፥ ታለቅሳለክ ፥ ታስለቅሳለህ ፥ ከለቅሶ ስርጭት እና በንፁሃን ስም ደግሞ #ጨላ ትሰበስባለህ ፥ ይህ የአዲሱ ፖለቲካ Game ነዉ ፥ ይህን Game እንደ #ፋኖ Master ያደረገ የለም።
በሚዲያ የሚጮህላቸዉ ሞቶች Script ናቸዉ ፥ ፀሃፊዉም ፥ ገዳዩም ፥ አስለቃሹም ተናበዉ ነዉ የሚሰሩት ፥ በመሃል ግን ንፁሃን የመከራ ገፈት ቀማሽ ይሆኑበታል።
#የማያምኑ አማኒያን ስራቸዉ እንዲህ ነዉ❌
!
14/06/2026
ከአርሲ - London ፖለቲካ እንዲህ ነዉ❗️
Fake ሞት ይፈጠራል ፥ ይለቀሳል ፥ ይጮሃል ፥ የንፁሃን ደም በከንቱ ይፈሳል ፥ በተቃራኒዉ ለፅንፈኞች እና ለገዳዩች ረብጣ ሳንቲም ፈሰስ ይሆናል !
ኢያሱ ኤፍሬም ገ/ሐና የአርሲዉን ልብ አንጠልጣይ ድራማ የመጨረሻ ክፍል ለLondon ባለ ስልጣናት የሚላክ ደብዳቤ በሚል ሰርቶታል። ፅንፈኛ እንዲህ ነዉ የሌላዉ ሞት ለሱ የዕዉቅና ማግኛ ስለሆነ ፥ ሞት እንደ ጉድ ይቸበቸባል።
አብይ ገና ከሃያ አመት በፊት የቀመረውና በልቡ የቋጠረው የታላቅነት ስሌት ዛሬ መሬት ላይ ወርዶ በተግባር ቦግ ብሎ ይታያል። በየዘርፉ የጀመራቸው ግዙፍ ስራዎች ብቻ ሳይሆኑ፣ ዛሬ ከአለም ሃያላን ጋር ትከሻ ለትከሻ የሚጋፋ የማይደፈርና ዘመናዊ መከላከያ ገንብቶ አሳይቶናል። የትላንት ህልሙ የዛሬው እውነታችን ሆኗል፤ ኢትዮጵያን የሰማይ ጥግ ለማድረስ የነደፈው ፕላን ሰርቷል - አለቀ!
🇪🇹*5ተኛውን ትውልድ የሚያልመው ልባም*
*የዘመናት ተሻጋሪ ራዕይ ባለቤት*
13/06/2026
"የጋራ ግብን መሠረት አድርጎ መንቀሳቀስ በጋራ መሥራትንና የጋራ ማንነትን እየፈጠረ ይሄዳል"
#መደመር
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa