BOS ethiopia
11/12/2020
በቻምፒየንስ ሊግ ታሪክ ሰባት ተጨዋቾች ብቻ ሶስት እና ከሶስት ጊዜ በላይ ሀትሪክ መስራት ችለዋል ።
🇦🇷 ሊዮ ሜሲ 8 ጊዜ ሀትሪክ
🇵🇹 ክርስቲያኖ ሮናልዶ 8 ጊዜ ሀትሪክ
🇵🇱 ሊዋንድውስኪ 3 ጊዜ ሀትሪክ
🇩🇪 ማሪዮ ጎሜዝ 3 ጊዜ ሃትሪክ
🇮🇹 ፊሊፕ ኢንዛጊ 3 ጊዜ ሀትሪክ
🇧🇷 ሊዊዝ አድሪያኖ 3 ጊዜ ሀትሪክ
🇧🇷 ነይማር ጁንየር 3 ጊዜ ሀትሪክ
03/12/2020
ክርስቲያኖ ሮናልዶ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ሽልማትን ተሸለመ !
ፖርቹጋላዊው ኮከብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ የ 2020 የ ተሸላሚ መሆኑ ይፋ ሆኗል ።
ሮናልዶ ይህን ሽልማት ሲያገኝ ሊዮኔል ሜሲን ፣ ሮበርት ሊዋንዶውስኪ እንዲሁም ሞሀመድ ሳለህን በማስከትል ነው ።
በባለፈው የውድድር ዓመት በዚህ የሽልማት ዘርፍ ላይ ሉካ ሞድሪች ማሸነፍ ችሎ ነበር ።
ሽልማቱ በስፖርት ስኬቶቻቸው እና በግል ስብእናቸው ጎልተው ለሚወጡ ተጫዋቾች የሚሰጥ የወርቅ እግር አለም አቀፍ ሽልማት ነው ፡፡
Want your business to be the top-listed Business in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa