Link Travel Agent

Link Travel Agent

Share

03/02/2026

የሁለተኛዉ እና የመጨረሻው ዙር ምዝገባ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቦታ ብቻ ቀሩን!!!
ስድስት ተወዳጅ ኡስታዞችን፣ ሶስት የጉዞ አማራጮችንና ለየት ያለ ሰርፕራይዝን ያካተተው የሊንክ ትራቭል የረመዳን ዑምራ ፓኬጅ ምዝገባ የመጀመሪያ ዙር ተጠናቆ የመጨረሻው እና የሁለተኛዉ ዙር ምዝገባ በመከናወን ላይ ይገኛል።
በረመዳን 17 ተጉዘው በ29 ነኛው የሚመለሱበትንና፤ በረመዳን 19 ተጉዘው በሸዋል 5 የሚመለሱበትን ያዘጋጀናቸው እንዲሁም በ ቪ አይ ፒ አማራጭ ያዘጋጀናቸው ፓኬጃችን ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቀ በመሆኑ ከረመዳን 15 እስከ 29 የሚቆዩበት ፓኬጃችን ብቻ ውስን ቦታ ስለሚቀረው ፈጥነው ይመዝገቡ።
ኡስታዝ ያሲን ኑሩ፣ ኡስታዝ ሳዲቅ አቡ ሐይደር፣ ኡስታዝ ሙሐመድ ፈረጅ፣ ኡስታዝ አብዱልመናን አቡ ያሲር፣ ኡስታዝ ኻሊድ ክብሮምና ዶክተር ሰምሃር የሚመሩት የረመዳን ፓኬጃችን ከመሙላቱ አስቀድመው ይመዝገቡ! በስልክ ቁጥሮች 0942888886 ወይም 0965888883 በመደወል ዛሬውኑ ይመዝገቡ!!
ሊንክ ትራቭል!

Link Travel Agent Travel Facilitation... every part of the world!

Telegram:

Want your business to be the top-listed Travel Agency in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Bole
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:30
Tuesday 08:30 - 17:30
Wednesday 08:30 - 17:30
Thursday 08:30 - 17:30
Friday 08:30 - 17:30
Saturday 08:30 - 17:30