Mekamu Diga

Mekamu Diga

Share

13/05/2024

👉"ስለ ህጻናት ሁለንተናዊ አስተዳደግ ለወላጆች እና አሳዳጊዎች የምክር አገልግሎት የሚሰጡ 3ሺህ 85 ባለሞያዎች ከተለያዩ የአፍሪካ ሃገራት ልምድ ለመቅሰም ወደ ከተማዋ የመጡ መሪዎች በተገኙበት ተመርቀዋል።" ከንቲባ አዳነች አቤቤ

11/05/2024

ለ #ጽዱኢትዮጵያ
For a

11/05/2024

መሳተፍ እንደመታከም ነው!

ለፅዱ ኢትዮጵያ ሁሉም የበኩሉን በማድረግ ለማህበረሰብ ጤናን ያበርክት!

ፅዱ ኢትዮጵያ በትንሽ ጥረት ብዙ ጤናን፣ ንፁህ ሃገርን የማግኘት ንቅናቄ ነው። የፅዳት ባህላችንሰ እናውቃለን! ይህ የፅዳት ባህላችን እርስበርስ የበሽታ ምንጮች እንድንሆን አድርጎናል። ስለዚህ ሁላችንም ተጠያቂነት አለብን! ሽታን የሚጠየፍ አፍንጫ እያለን ፅዱ ኢትዮጵያን የማይደግፍ አዕምሮ ሊኖረን አይችልም። የበኩላችንን የምናደርገው ለጋራ ጤናችን ነው። ለጋራ ጤናችን በጋራ የምንረባረብበት ግንቦት 4 ነገ 50 ሚሊየን በአንድ ጀንበር ለመሰብሰብ ዲጂታል ቴሌቶን ተዘጋጅቷል። መሳተፍ እንደመታከም ነው!





#ፅዱኢትዮጵያ

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address


A. A
Addis Ababa